Tender Detail

Tender Details


ፊውቸር ጄኔሬሽንስ ኦርጋናይዜሽን ከቻይልድ ፈንድ ኢትዮጵያ ጋራ በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉት ቁጥራቸዉ 3000 ለሚሆኑ ልጆችና ወጣቶች የትምህርት ቤት መማሪያ ቁሳቁስ ማለትም ደብተር : አስክሪብቶና ዩኒፎርም( የትምርት ቤት ደንብ ልብስ) ከአቅራቢ ንግድ ድርጅቶች በግለፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ::


የጨረታ ማስታወቂያ

ፊውቸር ጄኔሬሽንስ ኦርጋናይዜሽን ከቻይልድ ፈንድ ኢትዮጵያ ጋራ በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉት ቁጥራቸዉ 3000 ለሚሆኑ ልጆችና ወጣቶች የትምህርት ቤት መማሪያ ቁሳቁስ ማለትም ደብተር : አስክሪብቶና ዩኒፎርም( የትምርት ቤት ደንብ ልብስ) ከአቅራቢ ንግድ ድርጅቶች በግለፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል :: ስለዚህ ከዚህ በታች የተቀቡትን መስፈርቶች የሚታሟሉ ህጋዊ የንግድ ድርጅቶች ከላይ የተገለጹትን የመሣሪያ ቁሳቁሶች በአይነታቸዉ እያንዳንዱን ዋጋ በስንት እንደምታስረክቡ በመግለፅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 10 ( አስር ) ተከታታይ ቀናት ውስጥ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን :: ጨረታዉ የሚከፈተው በ11ኛዉ ቀን 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የጨረታ መስፈርቶችም፡-

1.     በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉና የዘመኑን ግብር የከፈሉ

2.     የተጨማሪ እሴት ታክስ /NAT/ ተመዝጋቢና የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tim) ያላቸዉ

3.     ጉዳዩ ከሚመላከታቸዉ አካል የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ

4.    የጨረታ መስከበሪያ ቢድ ቦንድ 10% (አስር ፐርሰንት) ማስያዝ ማቅረብ / የሚችሉ

5.     በራሱ ትራንስፖርት የድርጅቱ ፅፈትቤት ወደሚገኝበት መተሃራ ከተማ አምጥቶ ለማስረከብ የሚችል።

6.    ተጫራቾች የተጠቀውን የመማሪያ ቀሳቁስ ናሙና ከጫረታዉ ሰነድ ጋር በሰም በተሸነ እንቨሎፕ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡

ተ.ቁ

የእቃዉ አይንትና ዝርዝር

መለኪያ

ብዛት

የአንዱ ዋጋ

ጠቅላላ ዋጋ

1

 

ደብተር ባለ 50 ሉከ የተለበደ ባለመስመር ሲነር ላይን

በቁጥር

26000

 

 

 

 

 

2

ደብተር ባለ 50 ሉከ የተለበደ ስኩዌር ሲነር ላይን

በቁጥር

1200

 

 

 

 

3

እስክሪብቶ ኦሪጅናል ኬኒያ ቢክ

በቁጥር

14000

 

 

 

 

4

አርጅናል ፍልፕስ ጨርቅ ( ኢንዶንኤዥያ)

 

በሜትር

 

320

 

 

 

 

 

5

65/35 ፖብሊን ኮተን ቻይና ነኛ ደረጃ የሸሚዝ ጨርቅ

 

 

በሜትር

260

 

 

 

 

 

ከዚህ በላይ በወጣዉ መስፈርት መሰረት መወዳደር የሚትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ 10( አስር ) ተከታታይ ቀናት ዉስጥ የተጠቀሰዉን የመማሪያ ቁሳቁስ ኦርጅናል ናሙና ዋጋ እና የተዘራዘሩትን ሰነዶች ጭምር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በድርጅቱ /ቤት ምስራቅ ሸዋ ዞን ፋንታሌ ወረዳ መተሃራ ከተማ በሚገኘዉ /ቤታችን የጫረታ ሳጥን ዉስጥ በመክተት መወዳደር የሚትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጫረታዉ ሰነድ የሚከፈተዉ በጠኛ ( አስራ አንደኛዉ ) የሥራ ቀን ከጡዋቱ 430 ( አራት ተኩል ) ላይ ይሆናል፡፡ ጨረታዉ ሲከፈት በተጠቀሰዉ ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ መገኘት ይችላሉ ፡፡

ማሳሳቢያ

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ወይም መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ ይችላል፡፡

ሰልክ ቁጥር 091899397/0920358611

 

ፊውቸር ጄኔሬሽንስ ኦርጋናይዜሽን

 

 

Save Tender