Tender Detail

Tender Details


በጉምሩከ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ኤሌክትሪክእቃዎች፣ኤሌከትሮኒክስ እቃዎች፣ ማስቲካ፣ተሽከርካሪ እና ጫማ በግልፅ እንዲሁም ጫማ ፡ወንበር office chair/ ኤሌክትሮኒከስ እቃዎች፣ተሽከርካሪ እና አልባሳት በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር -03/20199.

 

በጉምሩከ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ /ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ኤሌክትሪክእቃዎች፣ኤሌከትሮኒክስ እቃዎች፣ ማስቲካ፣ተሽከርካሪ እና ጫማ በግልፅ እንዲሁም ጫማ ፡ወንበር office chair/ ኤሌክትሮኒከስ እቃዎች፣ተሽከርካሪ እና አልባሳት በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ ሲሆን መስፈርቶቹ:-

1) በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ከሚሸጠው ዕቃ ጋርተዛማጅነት ያለው የፀና የንግድ ፈቃድ፣ ተጨማሪ ዕሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆኑ ከግብር /ቤት የሚሰጥ የምስክር ወረቀት (ከሊራንስ) እና የግብርከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችል ሲሆን፣ ተሽከርካሪ መጫረት ለምትፈልጉ ንግድ ፈቃድ የማይጠይቅ በመሆኑ ማንኛውም እድሜው 18-ዓመት በላይ የሆነ የኗሪነት መታወቂያ ያለው ግለሰብ መጫረት ይችላል፡፡

2) በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ከሚሸጠው ዕቃ ጋርተዛማጅነት ያለው የፀና የንግድ ፈቃድ፣ ተጨማሪ ዕሴት ታክስ ምዝገባ ሰርትፍኬት፣ የዘመኑን ግብር የከፈለ ለመሆኑ ከግብር /ቤት የሚሰጥ የምስከር ወረቀት (ከሊራንስ) እና የግብርከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችል ግለሰብ መጫረት ይችላል፡፡

3) የእዚህ አንቀፅ ተራ ቁጥር (1) ድንጋጌ ቢኖርም ግምታዊ ዋጋው ከብር 2 ሚሊዮን በታች የሆነ ማንኛውንም ዕቃ ለመግዛት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት (ሰርተፍኬት) ማቅረብ አያስፈልገውም፡፡

4) በጨረታ የሚሸጠው እቃ በኮሚሽኑ ቁጥጥር ስር ከመግባቱ በፊት ባለቤት የነበረ ወይም የባለቤቱ ወኪል ወይም ቤተሰባ የሆነ ሰው በማንኛውም መልኩ በጨረታው መሳተፍ አይችልም፡፡

5) ተጫራቾች የዕቃዎቹን ዝርዝር፣ አይነትና ብዛት የጨረታ ሰነድና መመሪያ እንዲሁም የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ) እየከፈሉ ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ /ቤት ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ስድስተኛው (6) ቀን 300 ሰዓት ድረስ መግዛት ይችላሉ፡፡

6) ተጫራቾች ለግልፅ ጨረታው የዕቃዎችን ዝርዝር በያዘው ሰነድ ላይ ተጫራቹ የሰጠው ዋጋ

በሚለው አምድ ሥር የሚዝዙበትን ዋጋ በአሀዝና በፊደል ገልፀው እና በተራ ቁጥር 1 ላይየተገለፁትን በኤንቬሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ /ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ስድስተኛው ቀን 350 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው፡፡

 7) የጨረታ ማስታወቂው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ስድስተኛው ቀን በጉምሩከ ኮሚሽን ኮምቦልቻ //ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚካሄድ ሲሆን ግልፅ ጨረታው 350 ሰዓት ተዘግቶ 400 ሰዓት የሚከፈት ሲሆን ሀራጅ ጨረታው 430 ሰዓት የሚጀመር ይሆናል፡፡

8) ተጫራቾች በጨረታው አሸናፊ መሆናቸው ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ 05 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ዋጋ በመከፈል ንብረቶቹን ማንሳት ይኖርባቸዋል፡፡በተሰጠው የጊዜ ገደብ ከፍለው የማይወስዱ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (CPO) ለመ/ቤቱ ገቢ ተደርጎ እቃው እንደገና ለጨረታ ይቀርባል፡፡

9) ተጫራቾች ለእቃዎች በሚያቀርቡት የመጫረቻ ዋጋ አሸናፊ ከሆኑ ተጨማሪ ዕሴት ታከስ 15% (VAT) የሚጨመርበት ይሆናል፡፡

10) ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ስድስተኛው ቀን ድረስ ለሽያጭ የተዘጋጁ እቃዎችን በኮምቦልቻ ጉምሩክ //ቤት በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 300 ሰዓት እስከ 600 ሰዓት ከሰዓት በኋላ 800 ሰዓት እስከ 1000 ሰዓት ድረስ እና ስድስተኛው ቀን ጠዋትት 300 ሰዓት ድረስ መመልከት ይችላሉ፡፡

11) ተጫራቾች ለግልፅ ጨረታ እቃዎች የሰጡትን የመግዣ ዋጋ አምስት በመቶ (5%) እና ለሀራጅ ጨረታ የእቃው መነሻ ዋጋ 2 ሚሊዮን ብር በላይ ለሆነ እቃ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 200,000 ሁለት መቶ ሺህ ብር እንዲሁም የእቃው መነሻ ዋጋ 2 ሚሊዮን ብር በታች ለሆነ እቃ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 100,000 አንድ መቶ ሺህ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ከዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡

12)መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 033 551 06 93

ደውስው መጠየቅ ይችሳሱ፡፡

 

በጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
- The Gumruk (Customs) Commission Kombolcha Branch Office is selling inherited electrical items, electronics, plastic (mastika), vehicles, shoes, office chairs, and clothing through open tender and auction (Tender No. 03/20199). - Submission deadline: 2026-08-06; the opening and auction will take place on the same day. - Bid documents cost a non-refundable 100 ETB; bid security is required in the form of a bank-confirmed CPO: 100,000 ETB for items with a base price under 2 million birr and 200,000 ETB for items above that. - Bidders must present a relevant business license, VAT registration certificate (not required for items under 2 million birr), tax clearance, and TIN; individuals aged 18 and above with an ID may bid on vehicles without a business license.
Save Tender