Tender Detail

Tender Details


የኮልፌ ቀራንዮ ከ/ከተማ አስተዳደር ከዚህ በታች የተጠቀሰው የአገልግሎት ግዥ ለ2019 በጀት ዓመት አወዳድሮ አገልግሎት ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 01/2019

 

የኮልፌ ቀራንዮ /ከተማ አስተዳደር ከዚህ በታች የተጠቀሰው የአገልግሎት ግዥ 2019 በጀት ዓመት አወዳድሮ አገልግሎት ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡

ሎት 1 የመኪና ኪራይ

ሎት 2 የህትመት ሥራ አገልግሎት

ሎት 3 ዲኮር መድረክ እና ድንኳን ኪራይ

ሎት4. የኤሌክትሮኒከስ ጥገና

ሎት 5.የኬተሪንግ አገልግሎት

ሎት6. የመኪና ጥገና

ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶችና ግለሰቦች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋበዛሉ፡፡ በዚህም መሰረት ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሁኔታዎች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

7. አግባብነት ያለው የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ የቫት ተመዝጋቢዎች የሆኑ።

8. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 1 ተከታታይ የስራ ቀናት በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ /ቤት ግዥ ቡድን በመገኘት የማይመለስ ብር400.00 (አራት መቶ ብር ብቻ) በመከፈል የጨረታዉን ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡

9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚጫረቱበት የጨረታ ሎት ዓይነት ህትመት 20,000 (ሀያ ሺህ ብር) መኪና ኪራይ 50,000 (ሀምሳ ሺህ ብር) ዲኮር መድረክ እና ድንኳን ኪራይ 30.000 (ሰላሳ ሺህ ብር) ኤሌክትሮኒከስ ጥገና 10,000 (አስር ሺህ ብር) የኬተሪንግ አገልግሎት 50,000 (ሀምሳ ሺህ ብር) የመኪና ጥገና 50,000 (ሀምሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀው ሣጥን ማስገባት አለባቸው::

10.ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ሰነድ የስራውን ዝርዝር የሚገልጽ ቴከኒካል እና ፋይናንሻል ሰነድ ለየብቻ ዋናውን (ኦርጅናል) እና የማይከፈት ኮፒ በታሸገ ፖስታ የድርጅቱን ስምና አድራሻ በመጥቀስ የድርጅቱ ማህተም ያረፈበትን ፖስታ ከላይ በተጠቀሰው ቢሮ ለዚህ አገልግሎት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን 430 ላይ ይከፈታል የጨረታው መከፈቻ ቀን በዓል ከሆነ በማግስቱ ባለው የስራ ቀን 400 ሰዓት ተዘግቶ 430 ይከፈታል፡፡

11. ተጫራቾች የሚያቀርቡበት የነጠላ ዋጋ በሰነዱ ላይ በመግለጽ ሙሉ አድራሻና ማህተም መጠቀም አለባቸው::

12.የተሻለ አማራጭ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፡ 1ሙሉ ኦርጅናል የጨረታ ሰነድ ዋጋ ተሞልቶበት ህጋዊ ማህተም እና በየገፁ ፊርማ ተደርጐበት መመለስ አለበት ካልተመለሰ ከጨረታ የሚሰረዝ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

2.ለህትመት ስራ ሳምፕል መቅረብ አለበት

አድራሻ፦ ቤተል ከጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አጠገብ ያለው ህንጻ ላይ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደርዋና ስራ አስፈጻሚ ፑል የአስተዳደር ፋይናንስ /ቤት ግዥ ቡድን 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 02

ስልክ ቁጥር 0118-34-09-79

 

የኮልፌ ቀራንዮ /ከተማ የዋና ሥራ አስፈጻሚ ፑስ የአስተዳደር ፋይናንስ /ቤት

✨ messages.ai_summary
- Kolfe Keranio Sub-city Administration (Chief Executive Office, Administration and Finance Office) invites bids for 2019 budget year service procurement across six lots: car rental, printing services, decor stage and tent rental, electronics maintenance, catering services, and car maintenance. - Tender no. 01/2019; posted on 2026-08-07. Bid document price: 400 ETB (non-refundable). Submission deadline: 11th day at 4:00, opening the same day at 4:30. - Bid bonds (bank-confirmed CPO) per lot: printing 20,000; car rental 50,000; decor/tent 30,000; electronics 10,000; catering 50,000; car maintenance 50,000 ETB. - Bidders must have a renewed valid business license, paid current taxes, and be VAT-registered. Technical and financial documents must be submitted separately in sealed envelopes with the company name and address; a sample is required for the printing lot.
Save Tender