Tender Detail

Tender Details

  • Company TIRUNESH BEIJING HOSPITAL (የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል)
  • Address አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ወይም ልዩ ስሙ ጥምቀተ ባህር ወይም አቃቂ መሿለኪያ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0924777840
  • Website
  • Deadline18 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) (የማይመለስ)
  • opening dateበዛው እለት ከጠዋቱ 4፡30
  • Categories Cleaning & Janitorial , Maintenance And Repair , Laundry Service

የተለያዩ ሎቶች ግዥ (የፅዳት አገልግሎት ግብዓት፣ የላውንደሪ ማሽን Air Compressor እና የላውንደሪ ማሽን ጥገና)


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 01/ 2019

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ የተለያዩ ሎቶችን የሚሆኑ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች

  1. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወቀት፡ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፣ ከገቢዎች በጨረታ እንዲሳተፉ የተገለጸበት ደብዳቤ ያላቸው እና በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው የሚገልጽ ማስረጃ እና በዘርፉ የተሰማሩ የማይመለስ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው። በጥቃቅንና አነስተኛ ተደራጅተው ሰነድ በነፃ ለሚወስዱ ማህበራት በዘርፉ ስለመደራጀታቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
  2. ተጫራቶች ከላይ የተዘረዘሩ የእቃ ወይም አገልግሎት አይነቶች በሙሉ ወይም በከፊል መጫረት የሚችሉ ሲሆን የጨረታ ሰነድ ለመግዛት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል አካውንት ቁጥር 1000014795069 ገቢ በማድረግ ደረሰኝ በመቀበል ጨረታው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በሆስፒታሉ ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ድረስ በአካል በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በድርጅቱ ስም ከድርጅቱ አካውንት ተዘጋጅቶ የሚቀርብ ሎት 1- የፅዳት አገልግሎት ግብዓት ከተጫራች ሆኖ የጨረታ ዋስትና ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ ዓመታዊ A ሎት 2፡- የላውንደሪ ማሽን Air Compressor ግዥ የጨረታ ዋስትና ብር 30.000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር) ሎት 3፡- የላውንደሪ ማሽን ጥገና ግዥ የጨረታ ዋስትና ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) ዓመታዊ ውል በባንክ በተረጋገጠ CPO "ለጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል" ተብሎ በማዘጋጀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተዘጋጀው ዋጋ ማቅረቢያ ሰንጠረዥ ላይ ብቻ በመሙላት የድርጅታቸውን ማኅተምና ፊርማ አኑረው ፋይናሻል ኮፒ:: ቴክኒካል ኮፒ : : ፋይናሺያል ኦርጅናል ) እና ቴክኒካል ኦርጅናል : በድምሩ 4 ፖስታ በማድረግ ዘወትር በስራ ቀንና ሰዓት ከጠዋቱ 2:30 -1፡30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው የጨረታ ሳጥኑ ከታሸ በኋላ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም።
  5. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው እለት ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሆስፒታሉ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል። ተጫራቶች በራሳቸው ፈቃድ ባይገኙ ጨረታው ከመከፈት እያግደውም። ከኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።
  6. ተጫራቶች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግና ከጨረታው ራሳቸውን ማግለል እንዲሁም ሌላ ተጫራች በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችሉም።
  7. አሸናፊ ተጫራች አሸናፊ የሆነባቸውን እቃዎች ያለምንም አቅርቦት ችግር አስተማማኝ የሆነ የእቃ አቅምችት ያለውና የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ 10% ለውል ማስከበሪያነት አስይዞ ተገቢውን ውል በመፈጸም እቃዎቹን በሆስፒታሉ ግቢ ንብረት ከፍል ድረስ በማምጣት ገቢ ማድረግ አለበት።
  8. ሆስፒታሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ በከፊል/ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፦ አቃቂ ቃሊቲ ከ/ከተማ ወረዳ 9 ወይም ልዩ ስሙ ጥምቀተ ባህር ወይም እቃቂ መሿለኪያ ፊት ለፊት

ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ 0934202236 በስራ ሰዓት ብቻ መደወል ይችላሉ።

የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል

✨ messages.ai_summary
Tirunesh Beijing General Hospital in Addis Ababa invites bids for various lots: cleaning service inputs, laundry machine air compressor, and laundry machine maintenance. The non-refundable bid document costs 300 ETB and is available within 10 consecutive working days from the newspaper announcement. Submission deadline is on the 11th day at 4:00 AM, with opening at 4:30 AM the same day. Required bid bonds are 50,000 ETB for Lot 1, 30,000 ETB for Lot 2, and 50,000 ETB for Lot 3 via bank-confirmed CPO. Bidders must have a business registration certificate, renewed trade license, VAT certificate, supplier registration proof, and a revenue office letter authorizing tender participation.
Save Tender