በአ.ብ.ኪ.መ በደቡብ ወሎ መስተዳደር ዞን የአምባሰል ወረዳ ገንዘብ /ጽ/ቤት HCO (HUMAN CAPITAL OPERATION) በጀት ተጠቃሚ መስሪያ ቤቶች በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ማለትም
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በአ.ብ.ኪ.መ በደቡብ ወሎ መስተዳደር ዞን የአምባሰል ወረዳ ገንዘብ /ጽ/ቤት HCO (HUMAN CAPITAL OPERATION) በጀት ተጠቃሚ መስሪያ ቤቶች በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ማለትም
ሉት-1 የውሃ መገጣጠሚያ እቃዎች እና የፋብሪካ ማቴሪያሎች
ሎት-2 የጽዳት እቃዎችና የንጽህና መጠበቂያ እቃዎች
➢ ሎት 4 የግብርና መገልገያ እቃዎች
ሎት-3 የአትክልት ዘር
ሎት-5 ፖሊት ቲዩብ
➢ ሎት-6 የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር እቃዎችን
➢ ሎት-7 የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች
ሎት-8 የሳይንስ ቤተ ሙከራ ኬሚካሎችና አፓራተሶች (የኬሚስትሪ ቤተ ሙከራ ኬሚካሎችና አፓራተስ)
ሎት 9 ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ ቁሳቁስ እቃዎች
➢ ሎት 10 የሳይንስ ቤተ ሙከራ ኬሚካሎችና አፓተሶች (የፊዚክስ ላብራቶሪ አፓራተስ )
ሎት 11 የሳይንስ ቤተ ሙከራ ኬሚካሎችና አፓራተሶች (የባይሎጅ ላብራቶሪ ኬሚካሎችና አፓራተስ)
ሎት 12 የቤት ውስጥ ማብሰያ : ቁሳቁስ እቃዎች (ለምግብ ዝግጀት የሚውሉ) በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ፡-
1.በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ እና በዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የንግድ የምዝገባ የምስከርወረቀት ቲን ነምበር መረጃ ማቅረብ የሚችል፣
2. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የግዥ መጠኑ ከብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በላይከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
3.የእቃዎቹን አይነት እና ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ
4.ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት በጽ/ቤቱ ማለትም እስከ 19 / 12 /2018ዓ/ም ድረስ እስከ 11፡30 መግዛት ይቻላል፡፡
5. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር100.00 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመከፈል ከእም/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት መግዛት ይቻላል፣
6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሚወዳደሩበትን ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ ትእዛዝ /ሲፒኦ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ጋራንት ወይም በጥሬ ገንዘብ ማቅረብ የሚችል ከሆነ ጥሬ ገንዘቡን ገቢ ያደረጉበትን የገቢ ደረሰኝ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አሽጎ ማስገባት ይጠበቅበዎታል፡፡
7. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቄ በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት በማሸግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 20 / 12 /2018 ዓ.ም የስራ ቀናት 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡
8.ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም /ባይገኙም በተራ ቁጥር 7 በተጠቀሰው ቀን 20/12/2018ዓ.ም በ16ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ይከፈታል፡፡
9.መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
10.በጨረታ ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ ወይም በፍሉድ ከተጠቀሙ ፓራፍ ማድረግዎን እንዳይዘነጉ ፓራፍ ካላደረጉ ከጨረታ ውጭ ይሆናሉ፡፡
11ጨረታውን ካሸነፈ መ/ቤቱ በሚፈልገው የውል አይነት መስማማት የሚችል፤
12.ተጫራቾች የማወዳደሪያ ዋጋቸውን በወቅቱ ነፃ ገበያ መሰረት መሙላት አለባቸው
13. አሸናፊው ድርጅት እቃውን በሚያቀርብበት ወቅት ተሞከሮ /ቴስት/መደረግ የሚገባውን እቃ ተሞከር ለማስገባት ፍቃደኛ የሆነ
14. ውድድሩ በሎት ድምር ስለሆነ በጨረታ ሰነድ ዝርዝር ላይ ያሉ ቦታዎች በሙሉ መሞላት አለባቸው፤ የጨረታ ሰነዱ ሙሉ በሙሉ ካልተሞላ ከውድድር ውጭ ይሆናል፡፡
15. አሸናፊው ድርጅት እቃውን ከማቅረቡ በፊት ናሙና የሚያስፈልጋቸውን እቃዎች ናሙና /ሳምፕል/ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሆኖ መስሪያ ቤቱ የመረጠውን እቃ ለማቅረብ ፈቃደኛ የሆነ፤
16. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ ከተጠቀሱት እስፔስፊኬሽን ውጭ የራሳቸውን እስፔስፊኬሽን መጨመር አይችሉም፡፡
17. ተጫራቾች ተወዳድረው ያሸነፉባቸውን እቃዎች ማንኛውንም ወጭ ሸፍነው አምባሰል ወረዳ በየፑል ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ የሚችሉ፡
18 ጽ/ቤቱ በግዥ ጊዜ ከጨረታ ሰነዱ ላይ ከተዘረዘሩት ዕቃዎች 20% መጨመርም ሆነ መቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
19. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የበዓል ቀን ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
20. በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከአምባሰል ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር /033 224 0284 / 0912371424/ 0930586401/መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በአ.ብ.ክ.መ በደቡብ ወሎ መስተዳደር ዞን የአምባሰል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ ቤት
