በአሮሚያ ስቴት ዩኒቨርስቲ ጅማ ካምፓስ በ2019 የበጀት ዓመት ለካምፓሱ አገልግሎት የሚውሉ ላፕቶፖችን፣ ድጅታል ካሜራ የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የተሟላ ከንጹህ ቆዳ የተሰራ የቢሮ ሶፋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2019
በኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርስቲ ጅማ ካምፓስ በ2019 የበጀት ዓመት ለካምፓሱ አገልግሎት የሚውሉ ላፕቶፖችን፣ ዲጂታል ካሜራ የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የተሟላ ከንጹህ ቆዳ የተሰራ የቢሮ ሶፋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ በጨረታው ተሳታፊ መሆን ይችላሉ።
በዚህ መሠረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ፦
- በዘመኑ አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላቸው፤ የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት፣ የቫት ምስክር ወረቀት እና የአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡት ምስክር ወረቀት ኦርጅናልና ኮፒውን ጎን ለጎን ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዶችን ማለትም ላፕቶፖችን፣ ዲጂታል ካሜራ የሰራተኞች የደንብ ልብስ፡ የተሟላ ከንጹህ ቆዳ የተሰራ የቢሮ ሶፋ ሰነድ መግዣ የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 500 (አምስት መቶ ብር ብቻ) ኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ በጅማ ቅርንጫፍ በሂሳብ ቁጥር 1000064416026 ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን ኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ጅማ ካምፓስ ፋይናንስ፣ እቅድ፣ ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 009 በአካል ቀርቦ መግዛት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 2% በባንክ የተመሰከረለትን ሲፒኦ (CPO) ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታው ሰነድ ሽያጭ ከነሃሴ 7/2018 እስከ ነሃሴ 19/2018 ይሆናል።
- የጨረታ ሣጥን መክፈቻ ቀን እና ሰዓትን አስመልክቶ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ተከታታይነት ባላቸው አስር ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን ገዝቶ የሚጫረቱበትን ሰነድ በጨረታ በሣጥን ውስጥ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው ነሃሴ 20 ቀን 2018 ከጠዋቱ እስከ 4፡00 ሰዓት የተጫራቾች ከገባ በኋላ ወዲያው ይታሸጋል። ጨረታው በ10ኛው ቀን ነሃሴ 20 ቀን 2018 በ4፡30 ላይ ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በካምፓሱ እቅድ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 009 በግልፅ ይከፈታል።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ላፕቶፖችን፣ ዲጂታል ካሜራ ኦርጅናልና እና ታዋቂ ብራንድ መሆናቸውን እንዲሁም ረፈብረሽድ እንዳልሆኑ ማረጋገጫ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈበትን ላፕቶፖችን ድጅታል ካሜራ የሰራተኞች የደንብ ልብስ፡ የተሟላ ከንጹህ ቆዳ የተሰራ የቢሮ ሶፋ ከማቅረቡ በፊት በአካል ቀርቦ 10 ፐርሰንት የውል ማስከበሪያ ሲፒኦ (CPO) ማቅረብ ይጠበቅበታል።
- አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈበትን የሰራተኞች የደንብ ልብስ፡ የተሟላ ከንጹህ ቆዳ የተሰራ የቢሮ ሶፋ፣ ላፕቶፖችን፣ ዲጂታል ካሜራ ኦርጅናልና እና ታዋቂ ብራንድ መሆናቸውን በኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ጅማ ካምፓስ ድረስ በመምጣት በባለሙያ አረጋግጦ ያስረክባል።
- ኮሌጁ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 09 66 56 66 46 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
በኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርስቲ የጅማ ካምፓስ
✨ messages.ai_summary
Open tender for laptops, digital cameras, staff uniforms, and full leather office sofas for Oromia State University Jimma Campus. Bidders need valid trade license, registration, tax/VAT clearance, and supplier registration. Items must be original, reputable brand, and not refurbished.
