Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ሪጅን ጽ/ቤት
  • Address ሐዋሳ ከተማ መነሃሪያ ክፍለ ከተማ በአሮጌው መነሃሪያ ጎን በሚገኘው የድርጅቱ ሕንጻ : ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0462201970
  • Website
  • Deadline31 Dec 2018, 2:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 800 (ስምንት መቶ) ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000182117742
  • opening dateበ25/12/2018 በ8፡30
  • Categories Vehicle tire

የጎማ ግዥ


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/ሲ/ሪ/ግ/ጨ/002/2019

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ሪጅን ስር ለሚያገለግሉ ተሽከርካሪዎች የጎማ ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:: ዝርዝሩም እንደሚከተለው ነው:-

ተ/ቁየጎማው አይነትመለክያብዛትአስተያየት
112/20 ባለ ሽቦ ፍላፕ ከነ ከመነዳሪውበቁጥር46ቀጭን ጥርስ 8 የፊት ወፍራም ጥርስ 38 የኃላ
27.50*16 ባለ 16 PR ፍላፕ ከነ ከመነዳሪውበቁጥር70
37.50*16 ባለ 14 PR ፍላፕ ከነ ከመነዳሪውበቁጥር65
4225/70 R17 ፍላፕ ከነ መነዳሪያበቁጥር5
5265/65 R17 ፍላፕ ከነ መነዳሪውበቁጥር5
6185/70 R14 ፍላፕ ከነ ከመነዳሪውበቁጥር10
7195/65 R15 ፍላፕ ከነ ከመነዳሪውበቁጥር5
89.00 R20 ባለ ሽቦ ፍላፕ ከነ መነዳሪውበቁጥር7ቀጭን ጥርስ 2 የፊት ወፍራም ጥርስ 5 የኃላ
93.00-17 የኃላ ጎማ 100/90-17 የፊት ጎማ ከነ ከመነዳሪው (ለሞተር ሳይክል)በቁጥር483.00-17 የኃላ 24 100/90/-17 የፊት 24
  1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው፤ የተጨማሪ እሴት ምዝገባ (VAT) ምዝግባ ሰርተፊኬት የታከስ ከሊራንስ እና በግዥ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ (PPA) አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው::
  2. ተጫራቾች መረጃ እና ማብራሪያ ሐዋሳ ከተማ እሮጌ አውቶቢስ ተራ አጠገብ ከሚገኘው የሲዳማ ሪጅን ሰፕላይ ቼይን ንብረት እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 205 ማግኘት ይችላሉ፡፡
  3. የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 800 (ስምንት መቶ) ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000182117742 ሲዳማ ሪጅን በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከሪጅኑ ፋይናንስ እና ኮንትሮል ቢሮ ቁጥር 405 መግዛት ይችላሉ::
  4. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት ባይገኙም በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በሲዳማ ሪጅን የሰፕላይ ቼይን ንብረት እና ጠቅላላ አገልግሎት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205 ይከፈታል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 150.000 (አንድ መቶ ሀምሳ ሺህ) በባንክ ዋስታና (Bid bond Guran-)
  6. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ25/12/2018 ዓም በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ25/12/2018 በ8፡30 ይከፈታል
  7. ጨረታው 1 60 ቀናት ጸንቶ ይቆያል፡፡
  8. የቴክኒክ እና የፋይናንስ ሰነዶች በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕች ተለይተው መቅረብ አለባቸው፡፡
  9. ከኢትዮያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት እና ከሌሎች ከድርጅቱ የሪጅን ዘርፎች ወይም ከማንኛውም ሌላ ስልጣን ካለው ዘርፍ ጋር የውል መቋረጥ ታሪክ ያለው እና ባለፈው የውል ዘመኑ ጥሩ ያልሆነ አፈጻጸም እንደነበረው የተረጋገጠ ማንኛውም ተጫራች በቴከኒከ ግምገማ ወቅት የመሰረዝ መብት አለው፡፡
  10. ማንኛውም የማጭበርበሪያ (ሐሰተኛ) ሰነዶችን ለማቅረብ መሞከር ከጨረታው ውድቅ እንዲሆን ያደርጋል፡፡
  11. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ሪጅን

✨ messages.ai_summary
Open tender for procurement of vehicle tires for Ethiopian Electric Service, Sidama Region. Includes various tire types and sizes for vehicles and motorcycles. Bidders must have valid licenses, VAT registration, tax clearance, and be registered with PPA.
Save Tender