Tender Detail

Tender Details

  • Company የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት
  • Address ከሚሴ ከተማ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 033 554 02-55
  • Website
  • Deadline28 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300 /ሶስት መቶ ብር/ (non-refundable)
  • opening dateAug 28, 2026 10:30 AM
  • Categories Spare Parts , Vehicle tire , Agricultural Materials , Machinery And Vehicles

የማሽነሪ ጎማ እና መለዋወጫ ግዥ


የማሽነሪ ጎማ እና መለዋወጫ ግዥ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በከሚሴ ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በጽ/ቤቱ ሥር ለሚገኙት ለሁሉም ማሽነሪዎች የሚውል የጎማ እና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ ለመፈፀም በዘርፉ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ሎት 1 የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ

ሎት 2 የማሽነሪ ጎማ ግዥ

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ ፈቃደኛ የሆኑ፡-

  1. ለሥራው ሕጋዊ ፈቃድ ኖሯቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉና ያሳደሱ፤ ለሥራው የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፤ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው ግዥው ከ200,000 ሺህ ብር በላይ የሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆነ መሆን አለበት።
  2. የጨረታው ሰነድ ከከሚሴ ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 33 በግዢ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የሥራ ሂደት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ15 /ለአስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች ዋናና ኮፒ በመያዝ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመከፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋና እና ኮፒ በማድረግ በታሸገ ኤንቨሎፕ በከሚሴ ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በግዢ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የሥራ ሂደት ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ ስድስተኛው /16/ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 4፡00 ሰዓት ድረስ የጎማ እና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ ጨረታ ሰነድ ባለው ጊዜ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  4. ጨረታው 22/12/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 የማሽነሪ ጎማ እና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ ላይ በግዢ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የሥራ ሂደት ቢሮ ተጫራቾች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  5. ተጫራቾች ተመላሽ የሚደረግ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ገንዘብ
    ሎት 1 – 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/
    ሎት 2፡- 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/ በጥሬ ገንዘብ ወይንም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ /CPO/ ማስያዝ አለባቸው።
  6. ለማሽነሪ ጎማ እና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ የጨረታ አሸናፊ የሆነው ድርጅት ውል በሚዋዋልበት ጊዜ የውለታ ማስከበሪያ ከአጠቃላይ ድምር ዋጋ 10% ማስያዝ ይኖርበታል።
  7. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  8. ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ፤ በከሚሴ ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በግንባር በመቅረብ ወይንም በስልክ ቁጥር 033 554 0255 ደውለው መረዳት ይችላሉ።

በከሚሴ ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Open tender for procurement of machinery tires and spare parts, divided into two lots: Lot 1 (spare parts) and Lot 2 (tires). Bidders must hold a valid trade license, current tax clearance, registration certificate, VAT registration, and TIN.
Save Tender

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ Core Drilling Machine with spare part...

READ MORE
Abay bank would like to invite all interested and eligible bidders to participate on the bid for the...

READ MORE