Procurement of Office Appliances, Medical Screening Equipment, and Electric Vehicles
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር04/2019
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ምድብ-1፡ Office Furniture
ምድብ-2: Hot and Cold Water Dispenser, Fully Automated Ultrasonic BMI Machine, Electric Motorcycle
ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች ማሟላት የሚችሉ ድርጅቶች መወዳደርይችላሉ፡፡
1. በጨረታው ለመካፈል ተጫራቾች አግባብነት ያለው የዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤ የተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ ምስከር ወረቀት (VAT)፤ የግብር ክፍያ መለያ የምስከርወረቀት (TIN)፣ የገንዘብ ሚኒስቴር ባወጣው የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀትና ጨረታ ላይ እንዲሳተፉ ከግብርና ታክስ ሰብሳቢ መ/ቤቶች የሚሰጣቸውን የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
2. ተጫራቾች ለምድብ-1፡ብር 28,000.00 እና ለምድብ-2፡ብር11,000.00 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በCPO ወይም በባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
3. ተጫራቾች የቴከኒከ እና የፋይናንስ የመወዳደሪያ የመጫረቻ ሰነዶች በታሸገ ኤንቨሎፖች በአንድ ኦሪጂናልና በአንድ ኮፒ እስከ 6/1/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ ቢሮ ቁጥር 60 ለዚህ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
4. ጨረታው በዚሁ 6/1/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት 4፡05 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በቢሮ ቁጥር 602 ይከፈታል።
5. ተጫራቾች የእያንዳንዱ ምድብ የጨረታው ሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር ) በመከፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን አንስቶ ከድርጅቱ ግዥና ትራንስፖርት ከፍል ቢሮ ቁጥር 011 መውሰድ ይችላሉ፡፡
6. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ- ሜክሲኮ አደባባይ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ዝቅ ብሎ
ስልክ ቁጥር 011-551-32 88 7.ሣ.ቁ 3375 አአ
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት
