በን/ስ/ላ/ከ/ከ/ወረዳ 08 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።
የጨረታ ማስታወቂያ
በን/ስ/ላ/ከ/ከ/ወረዳ 08 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የቋሚ ዕቃ ፣ ደንብ ልብስ ፣ ስቴሽነሪ፣ የጽዳት ዕቃ ህትመት፣ መስተንግዶ፣ ልዩልዩ፣ ትራንስፖርት፣ ጉልበት፣ የጓሮ አትክልት ዘር ግዥና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ከዚህ በታች በዝርዝር የቀረቡትን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች በሙሉ በጨረታው እንድትሳተፉ እንጋብዛለን፡፡
- አገልግሎቱን እና ዕቃውን በጥራት ለማቅረብ የሚያስችል ብቃት፤ የ2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ና የዘመኑን ግብር የከፈለ።
- ተጫራቾች በተጨማሪ እሴት ታክስ VAT ተመዝጋቢ የሆኑና ለዚህም የተመዘገቡበትን ኮፒ አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ
- ሎት 1 የቋሚ ዕቃ----------------15.500.00(አሰራ አምስት ሺህ አምስትመቶ ብር)
- ሎት 2 ደንብ ልብስ---------------16,500.00 (አስራ ስድስት ሺህ አምስት መቶ ብር)
- ሎት 3 እስቴሽነሪ-------------------22,700 (ሃያ ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ብር)
- ሎት 4 የጽዳት ዕቃ-----------------17.500 (አስራ ሰባት ሺህ ስምንት መቶ ብር)
- ሎት 5 ህትመት መቶብር) -----------8,800.00 (ስምንት ሺህ ስምንት
- ሎት 6 መስተንግዶ------------------ 11,000 (አስራ አንድ ሺህ)
- ሎት 7 ልዩልዩ-----------------------3,500.00 (ሶስት ሺህ ስምስት መቶ)
- ሎት 8 ትራንስፖርት-ብር) ------------12,900.00 (አስራ ሁለት ሺህ ዘጠኝ መቶ
- ሎት 9 ጉልበት-------------------------7,200(ሰባት ሺህ ሁለት መቶ ብር)
- ሎት 10 የጓሮ አትክልት ዘር ግዥ———700.00 (ሰባት መቶ ብር)
- ሎቱ 11 የኤሌከትሮኒከስ ጥገና--7,700.00 (ሰባት ሺህ ሰባት መቶ)
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ብር 200.00(ሁለት መቶ ብር) ብቻ በመከፈል ሰነዱን በወረዳዉ ፋይናንስ ጽ/ቤት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6 ቀርበው በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ዕቃዎች ለሎት፣ 2፣ 3፣ 4፣ 5፣ 6 እና 10
- ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለባቸዉ ለሎት1 በጽ/ቤቱ በተዘጋጀዉ ዝርዝር መስፈርት (ሲፔስፈኬሽን) መሰረት ይሆናል ፡፡
- ተጫራቾች በገዙበት የጨረታ ሰነድ ላይ በተዘጋጀዉ የዋጋ ዝርዝር መሙያ ላይሞልተው ማቅረብ አለባቸው። በሌላ ሰነድ ከሞሉ ተቀባይነት የለውም ፡፡
- ባቀረቡት ዋጋ ዝርዝር ላይ ቫት (VAT) ማካተት አለባቸዉ።
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛዉ ቀን አየር ላይ ቆይቶ በእለቱ 11፡30 ሰዓት ላይ ታሽጎ በ11ኛዉ ቀን ከጠዋቱ በ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ ወረዳው ወጣት መዐከል አዳራሽ ይከፈታል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው በታሸገ ፖስታ ውስጥ በማድረግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገበት አለባቸው፡፡
- የዘገየ በጨረታ ተቀባይነት የለውም።
- ፅ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- በ/ን/ስ/ላ/ክ/ከ ወረዳ 08 ፋይናንስ ፅ/ቤት ጎተራ ማሳለጫ ወደ ሳሪስ በሚወስደው መንገድ ሺል ዲፖ ፊት ለፊት በስተግራ 300 ሜትር ገባ ብሎ (ማሞ ኮንዶሚንየም ጀርባ)።
ን/ስ/ሳ/ክ/ከ ወረዳ 08 ፋይናንስ ፅ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Open tender for the Finance Office of N/S/L/K/K District 08 for the 2019 budget year, covering procurement of fixed assets, uniforms, stationery, cleaning supplies, printing, hospitality, miscellaneous items, transport, labor, garden vegetable seeds, and electronics maintenance across 11 lots. Bidders must have a renewed 2018 trade license, paid current taxes, and be VAT registered.
