Tender Detail

Tender Details

  • Company የኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline20 Sep 2026, 3:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን ጋዜጣ
  • Bid Document Priceብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር ብቻ)
  • opening dateጨረታው ማስታወቂያው በተዘጋ በ3ኛው ቀን ኮምቦልቻ /ወሎ/ በሚገኘው በዋናው መስሪያ ቤት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Categories Agriculture And Farming , Textile, Garment & Leather , Other

ኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል VIRGIN POLYESTER FIBER 50,000 ኪ.ግ በሐገር በአለም አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር SPD-18/2018-12

 

1)     ኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል VIRGIN POLYESTER FIBE 50,000 ኪ.ግ በሐገ በአለም አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

2)    በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ድርጅት የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ከአክሲዮን ማህበሩ ቅ/ጽ/ቤት አዲስ አበባ ወይንም ከዋናው መ/ቤት ኮምቦልቻ መግዛት ይቻላሉ፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በትክክል በመሙላት በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በጨረታ መመሪያው ላይ የተገለጸውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ፤ በ CPO ወይም በባንክ ጋራንቲ በማስያዝ ኮምቦልቻ ዋናው መ/ቤት ወይም የአክሲዮን ማህበሩ ቅ/ጽ/ቤት አዲስ አበባ ፓፓሲኖስ ሕንፃ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 143 ወይንም 144 እስከ ቀነ 9፡00 ሰዓት ማቅረብ ይችላሉ።

3)   ጨረታው ማስታወቂያው በተዘጋ በ3ኛው ቀን ኮምቦልቻ /ወሎ/ በሚገኘው በዋናው መስሪያ ቤት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

4)   ይህ ቀን የህዝብ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል።

5)   አ/ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን መሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ

ስልክ ቁጥር 033-5510627 /5510211/ 0973424242(ኮምቦልቻ)

ስልክ ቁጥር 011-5530124/ 5513797/ 0970230571(አዲስ አበባ)

ራስ ደስታ ዳምጠው ጐዳና ፓፓሲኖስ ህንፃ አንደኛ ፎቅ

 

የኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር

✨ messages.ai_summary
Kombolcha Textile Share Company seeks to procure 50,000 kg of Virgin Polyester Fiber for production via international open tender. Bidders must purchase tender documents and submit bids with a bid bond in cash, CPO, or bank guarantee.
Save Tender