በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የጮሌ ወረዳ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ በ2019 የበጀት አመት ለማሰልጠኛ የሚሆኑ መሣሪያዎች የጽህፈት መሳሪያዎች፤ የህንፃ መሣሪያዎች፤ የደንብ ልብስ፤ የእንስሳት ህክምና መድኃኒት፤ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የጮሌ ወረዳ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ በ2019 የበጀት አመት ለማሰልጠኛ የሚሆኑ መሣሪያዎች የጽህፈት መሳሪያዎች፤ የህንፃ መሣሪያዎች፤ የደንብ ልብስ፤ የእንስሳት ህክምና መድኃኒት፤ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ - የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎችን ማወዳደር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም፦
- የዘርፉን ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የ2019 ዓ.ም ግብር የከፈሉ እና የንግድ ፍቃዳቸውን ያሳደሱ፡፡
- በፌዴራል ወይም በክልሉ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በአቅራቢነት የተመዘገቡበትን የቲን ነምበር እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የቫት (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ እና ማስረጃውን ማቅረብ የሚችል፡፡
- ተጫራቾች ዋጋ ሲያቀርቡ ቫትን ማካተት አለማካተታቸውን መግለጽ አለባቸው፡፡
- የሚገዙ እቃዎችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነድ ማግኘት ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት በጮሌ ቴ/ ሙ/ት/ስልጠና ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 6 በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በተራ ቁጥር 6 በተጠቀሰው ቀናትና ቦታ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን ጨረታው በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዛኑ ዕለት ከሰዓቱ 8፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች ካቀረበው ዋጋ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000/አምስት ሺህ ብር/ ብቻ በባንክ የተረጋገጠ (CPO) በጮሌ ቴ/ሙ/ት/ ስልጠና ኮሌጅ ስም ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በእጅ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- ተሸናፊ ተጫራች ለጨረታ ያስያዘውን ብር ወዲያውኑ ይመለስለታል፡፡
- አሸናፊው ተጫራች ዕቃዎቹን በራሱ ማጓጓዣ ወጪ ጮሌ ወረዳ ቴ/ሙ/ት) ስልጠና ኮሌጅ ማቅረብ አለበት፡፡
- ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ - 0927238492/ 0932113459/ ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በአርሲ ዞን የጮሌ ወረዳ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ
✨ messages.ai_summary
Chole District TVET College seeks bids to procure training equipment: office supplies, building tools, uniforms, veterinary medicines, and electronics. Bidders must hold a valid trade license, pay taxes, and be VAT-registered.
