በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን የባቱ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ሆስፒታሉ በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ግለሰቦች በመወዳደር ማሰራት ይፈልጋል።
2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን የባቱ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ሆስፒታሉ በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ግለሰቦች በመወዳደር ማሰራት ይፈልጋል።
- ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ የሥራ ፍቃድና የዘመኑ ግብር መረጃ ማቅረብ የምችሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ በባንክ የተረጋገጠ 5000.00 (አምስት ሺህ ብር) ሲፒኦ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታው መወዳደሪያ ኦሪጅናልና አንድ የኦሪጅናል ፎቶ ኮፒ ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው በተለያዩ ሁለት ፖስታዎች ከተፈላጊ መረጃዎች ጋር ተያይዘው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በአንድ ፖስታ ይቀርባል።
- የጨረታ ሰነዱ በኦሮሚያ ክልል በባቱ አጠቃላይ ሆስፒታል ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 የሥራ ቀናት አየር ላይ ይቆያል፣ ለአንድ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) ብር በመከፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ። ሰነዱ የያዘው
4.1. የግዥ ዓይነቶች፡-
- የፅዳት አገልግሎት ሥራ፣
- የታማሚዎች ምግብ አቅርቦት፡፡
- ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ከሆስፒታሉ ግዥ እና ፋይናንስ ክፍል 200 (ሁለት መቶ) በመግዛት መሙላት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይከፈታል።
- ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪል በሰዓቱ ባይገኙም የጨረታው ሣጥን ከማክፈት አያግድም።
- ተጫራቾች ዋጋ ቫት(VAT) ብለው መሙላት ይኖርባቸዋል። ካልተጠቀሱ ታክስን እንደተካተተ ተደርጎ ይወሰዳል።
- ሆስፒታሉ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0913368618 መጠየቅ ይቻላል
በኦሮሚያ ጤና ቢሮ የባቱ አጠቃላይ ሆስፒታል
✨ messages.ai_summary
Batu General Hospital seeks legally licensed individuals to bid for cleaning services and patient food supply for the 2019 budget year. Bidders must hold valid work permits and current tax clearance.
