Tender Detail

Tender Details

  • Company በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3 ሆ/ል
  • Address ባህርዳር ከተማ በሰ/ምዕ/ዕዝ ደ/3 ሆ/ል መኮድ ካምፕ ግዥ ቢሮ ቁጥር-19 : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 058 321 46 98
  • Website
  • Deadline07 Sep 2018, 9:30 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 300/ሦስት መቶ / ብቻ
  • opening dateበዚሁ ቀን ከረፋዱ 3፡45
  • Categories Education And Training , Food And Beverage , Office Supplies And Services

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3 ሆ/ል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት ንብረቶችን /ዕቃዎችን/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር A-03/2019

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3 ሆ/ል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት ንብረቶችን /ዕቃዎችን/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዚህ ጨረታ መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች:-

  1. ለንብረት /ለዕቃዎች/ አግባብ ያለው የዘርፉ የታደሰ የዘመኑ የንግድ ፍቃድ ፣የምዝገባ የምስክር ወረቀት የቫት ሰርተፍኬት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት/ TIN No/ ጨረታ እንዲሳተፉ ከገቢዎች በዘርፉ የሚገልጽ የተሰጠ ደብዳቤ እና የወሩ መጨረሻ - ቫት ሪፖርት ለመንግስት ገቢ የተደረገበት ማስረጃ ሁሉም ማስረጃዎች ንግድ ፍቃዶች /በተናጠል እና ኮፒ ተደርጎ በሌላ ፖስታ መታሸግ አለባቸው:: የታተመ የዘመኑን ኪው አር ኮድ ያለው ደረሰኝ ከሽ ሬጅስተር ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት ፡፡ የአንዱን ጨረታ ሰነድ ዋጋ ብር 300/ሦስት መቶ / ብቻ በመከፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ባህርዳር ከተማ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ በሰ/ምዕ/ዕዝ ደ/3 ሆ/ል መኮድ ካምፕ ግዥ ቢሮ ቁጥር 19 ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ። የጨረታ ማስከበሪያ/BID BOND: CPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /GARANTE/ማስያዝ አለበት፡፡ በታካሚ ቀለብ ላይ ብቻ በአሸናፊው ድርጅት እና በግዥው መስሪያ ቤት አትከልት እና ፍራፍሬ ውል ከተያዘበት ቀን አንስቶ ከ60 ቀን በኋላ በሁለቱም ወገን ዋጋውን የማሻሻል መቀነስ እና የመጨመር በሁለቱም ወገኖች ስምምነት የሚከናወን ይሆናል ፡፡ ሁሉም ጨረታዎች ዋጋቸው በተናጠል ዋጋ የሚከፈል ይሆናል ።
  1. የተለያዩ የጽህፈት እቃዎች እና የትምህርት መርጃ ማቴሪያሎች -- ብር 5,999.69
  2. የተለያዩ የታካሚ ቀለብ ብር 614,165.79
  3. የተለያዩ ጽጽያት እቃዎች ብር 64,589.18

01 /2019 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት

ጨረታው እሁድ ነሐሴ 17/2018 ዓ/ም እስከ እሁድ ጳጉሜ 1/2018 ዓ/ም ከቀኑ ለ10፡00 ሰዓት የጨረታ ሰነዱ ተሽጦ የሚያልቅበት ቀን ሲሆን ሰኞ ጳጉሜ 02/2018 ዓ/ም ከረፋዱ 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከረፋዱ 3፡45 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሰ/ምዕ/ዕዝ ደ/3 ሆ/ል ትንሹ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ በቅደም ተከተል ይከፈታል፡

❖ መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

❖ በጨረታው ላይ ያልተገለጹ ዝርዝር ሁኔታዎችን ከፈለጉ ቅፅ 1 ጥር 1998 ዓ/ም በአገር ውስጥ ለሚፈጸሙ እቃዎችና ተዛማች አገልግሎቶች ግዥ የሚውል መደበኛ የጨረታ ሰነድ ከገንዘብና የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የመንግስት ግዥ ኤጀንሲ ድረ ገፅ ላይ ወይም ከመስሪያ ቤቱ በሚገዙት መደበኛ የጨረታ ሰነድ ማየት ይችላሉ።

ስ.ቁ.:-058 321 46 98

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰ/ምዕ/ዕዝ ደ/3 ሆ/ል

✨ messages.ai_summary
The Ministry of National Defense, Northwest Command, seeks bids for procuring various assets/goods for the 2019 budget year, including office supplies, educational materials, patient meals, and cleaning items. Bidders must hold valid trade licenses, registration, VAT certificates, and TIN numbers.
Save Tender