Tender Detail

Tender Details

  • Company የኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline27 Sep 2026, 4:01 PM
  • magazineአዲስ ዘመን ጋዜጣ
  • Bid Document Priceብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር ብቻ)
  • opening dateከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በ3ኛው ቀን
  • Categories Textile, Garment & Leather

ኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል VIRGIN POLYESTER FIBER 50,000 ኪ.ግ በሀገር በአለም አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር SPD-18/2018-12

 

1) ኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ አከሲዮን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል VIRGIN POLYESTER FIBE 50,000 . በሐገ በአለም አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

2) በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ድርጅት የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር ብቻ) በመከፈል ከአከሲዮን ማህበሩ //ቤት አዲስ አበባ ወይንም ከዋናው /ቤት ኮምቦልቻ መግዛት ይቻላሉ፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በትከክል በመሙላት በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ መስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በጨረታ መመሪያው ላይ የተገለጸውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ፤ C.P.O ወይም በባንከ ጋራንቲ በማስያዝ ኮምቦልቻ ዋናው /ቤት ወይም የአክሲዮን ማህበሩ //ቤት አዲስ አበባ ፓፓሲኖስ ሕንፃ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 143 ወይንም 144 እስከ ቀነ 900 ሰዓት ማቅረብ ይችላሉ፡፡

3) ጨረታው ማስታወቂያው በተዘጋ 3ኛው ቀን ኮምቦልቻ (ወሎ) በሚገኘው በዋናው መስሪያ ቤት ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

4) ይህ ቀን የህዝብ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል፡፡

5) /ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን መሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ

ስልክ ቁጥር 033-5510627 / 5510211/ 0973424242 (ኮምቦልቻ)

ስልክ ቁጥር 011-5530124 / 5513797/ 0970230571 (አዲስ አበባ) ራስ ደስታ ዳምጠው ጐዳና ፓፓሲኖስ ህንፃ አንደኛ ፎቅ

 

የኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር

 

 

 

 

✨ messages.ai_summary
Kombolcha Textile Share Company seeks to procure 50,000 kg of virgin polyester fiber for production via international open tender. Bidders must purchase tender documents and submit with bid security in cash, CPO, or bank guarantee.
Save Tender