Tender Detail

Tender Details


በባሌ ዞን በአጋርፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ መሳሪያዎች፤ ቶነሮች ፣ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች ፣የጽዳት እቃዎች ፣ የተለያዩ የኤሌከትሮኒከስ እቃዎች ፣ ፈርኒችር፣ የግንባታ እቃዎችን ፣ የመኪና ጎማዎችንና፣ የሰራተኛ የደንበ ልብስ እና የስልጠና እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በባሌ ዞን በአጋርፋ ወረዳ ገንዘብ /ቤት በወረዳ ላሉ ሴክተር /ቤቶች የሚያገለግሉ መሳሪያዎች፤ ቶነሮች ቋሚና አላቂ ዕቃዎች ፣የጽዳት እቃዎች የተለያዩ የኤሌከትሮኒከስ እቃዎች ፈርኒችር፣ የግንባታ እቃዎችን የመኪና ጎማዎችንና፣ የሰራተኛ የደንበ ልብስ እና የስልጠና እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ቀጥሎ የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶችን እንዲወዳደሩ እንጋብዛለን።

1- ተጫራቾች በጨረታው ለመካፈል የሚያስችል በሚወዳደሩበት ዘርፍ የተሰማሩበት

ህጋዊ የንግድ ፊቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር 2019 ከፍለው ያሳደሱና በአቅራቢነት የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታከስ(ቫት) ተመዝጋቢ የግብር ከፋይ ቲን እና በአቅራቢነት የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።

2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00(ሀምሳ ሺህ) ብር የያዘ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::

4. ተጫራቾች የሚጫረቱባቸውን ሰነዶች ኦርጅናል እና ኮፒ በተለያዩ ፖስታዎች አሽገው ማቅረብ አለባቸው::

5.አቅራቢው ድርጅት ማሸነፉ በደብዳቤ ከተገለፀለት 5ኛው ቀን በኋላ 6ኛው ቀን ጀምሮ 5 ቀናት ውስጥ /ቤት ቀርቦ ውል መፈራረም ይኖርበታል።

6. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 2000.00 በአጋርፋ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ስም በተከፈተው የባንከ ሂሳብ ቁጥር 1000078933708 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በማስገባት ሰነዱን አጋርፋ ወረዳ ገንዘብ /ቤት መግዛት ይችላሉ፡

7. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት 6ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 400 ሰአት ተዘግቶ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።እለቱ በአል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል።

ቢሮው የተሸለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0912822579/ 0912822808 ደውስው

 

ባሌ ዞን አጋርፋ ወረዳ ገንዘብ /ቤት

 

✨ messages.ai_summary
Procurement of equipment, toners, durable/non-durable goods, cleaning supplies, electronics, furniture, construction materials, vehicle tires, staff uniforms, and training items for sector offices in Agarfa district, Bale Zone. Bidders must hold a valid trade license, VAT registration, and supplier registration.
Save Tender