የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት አመት የሚከተሉትን አገልግሎቶች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 01/2018
የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት አመት የሚከተሉትን አገልግሎቶች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
| ሎት 1. | የቢሮ ማሽኖች የጥገና አገልግሎት (computer & Accessories) | 6,000 |
| ሎት 2. | ህትመት ስራ | 3,000.00 |
| ሎት 3. | የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ጥገና | 4,000.00 |
| ሎት 4. | የመኪና ኪራይ (የትራንስፖርትና የጭነት) | 5,000.00 |
| ሎት 5. | የድንኳን ኪራይ እና የተለያየ ዲኮር | 3,000.00 |
| ሎት 6. | የጉልበት አገልግሎት | 2,000.00 |
| ሎት 7. | የመስተንግዶ አገልግሎት | 4,000.00 |
| ሎት 8. | የጽዳጽ እቃዎች | 7,000.00 |
| ሎት 9. | የደንብ ልብስ እቃዎች | 10,000.00 |
| ሎት 10. | እስቴሽነሪ እቃዎች | 16,000.00 |
| ሎት 11. | የደህንነት ካሜራ የሚገጥም ባለሙያ | 10,000 |
| ሎት 12. | ቋሚ እቃ | 10,000.00 |
በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶችና ግለሰቦች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋበዛሉ።
- በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የእቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ለመመዝገባቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፤
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ቤተል ፖስታ ቤት አካባቢ በሚገኘው ወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት 1ኛ ፎቅ ባለው ቢሮ በመገኘት ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል ጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ከሎት 1 - ሎት 12 ላሉት እቃዎች ላቀረቡት ጠቅላላ የጨረታ ማስከበሪያ ሎቶች ፊት ባለው ዋጋ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም CPO በማዘጋጀት ከዋጋ ማቅረቢያው ጋር የታሸገ እና በማህተም የተመታ ኤንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው፤
- ተጫራቾች ለአንድ እቃ አንድ ዋጋ ብቻ ማቅረብ አለባቸው፤
- ተጫራቾች የተጠቀሱትን እቃዎች በሙሉ ወይም በከፊል ማጫረት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ሰነዱን ማቅረቢያ የመጨረሻው ቀን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ድረስ ሆኖ በ11 ቀን 3፡30 ሰዓት ላይ ይታሸጋል፣ 4፡00 ሰዓት ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት ይሆናል፡፡ ሆኖም አስራ አንደኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፤
- አንድ ተጫራች ሌላው በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችሉም።
- ጽ/ቤት የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን እቃዎች ናሙና ለሚያስፈልገው በየሎቱ ከጨረታው ጋር ማስገባት አለባቸው፤
- ተጫራቾች የወሰዱትን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዱን መቀየር አይችሉም፡፡
አድራሻ፦ ቤቴል አደባባይ ዝቅ ብሎ ፖስታ ቤት ፊት ለፊት ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 0113696750/ 0113697524
የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Kolfe Keranio Sub-city, Woreda 06 Finance Office seeks bids for 12 service lots, including office machine repair, printing, office supplies maintenance, vehicle rental, tent rental/decor, labor, catering, cleaning supplies, uniforms, stationery, security camera installation, and fixed assets. Bidders must have valid trade licenses, tax clearance, supplier registration, and VAT registration.
