Tender Detail

Tender Details

  • Company በስልጤ ዞን/በዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address Central Ethiopia Regional state, Phone: 0924727270
  • Website
  • Deadline21 Sep 2026, 12:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን ጋዜጣ
  • Bid Document Price500/አምስት መቶ/ ብር
  • opening date21ኛዉ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
  • Categories Office Supplies And Services

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን/በዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ ስቴሽነሪ/ ጨረታ ለመዳድር በመግዛት ይፈልጋል ፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ኢትዮጰያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን/በዳሎቻ ከተማ አስተዳደርፋይናንስ /ቤት 2019 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ ስቴሽነሪ/ ጨረታ ለመዳድር በመግዛት ይፈልጋል ፡፡

ስለዚህ -

v የዘመኑን ግብር አጠናቆ የከፈለ፣

v በመስኩ ንግድ ፍቃድ ያለው፣

v የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፣

v የጨረታ ዋስትነና 15000/አስራ አምስት ሺህ /ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችል፣

ተጫራቾች ሰነዱን ከስልጤ ዞን ከዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት 500/አምስት መቶ/ ብር ብቻ በመከፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን፤ ሰነዱን ኦርጅናልና አንድ ፎቶኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ የስራ ቀናት ከቀኑ 6:00 ሰዓት ድረስ ከስልጤ ዞን ከዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት ቢሮ ቁጥር-14 በዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርቦታል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ ሰነድ ማስገቢያው የጊዜ ሰሌዳ በተጠናቀቀበት እለት ከቀኑ በ600 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 800 ሰዓት ይከፈታል::

/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል

የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

በማእከሳዊ ኢትዮጵያ ከልል /በስልጤ ዞን ዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት

ለበለጠ መረጃ 0924727270

 

በስልጤ ዞን/በዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት

✨ messages.ai_summary
The Central Ethiopia Regional Government, Silte Zone/Dalocha Town Administration Finance Office seeks to procure office stationery supplies for the 2019 budget year. Bidders must have paid current taxes, a valid trade license, VAT registration certificate, and a bank-guaranteed CPO of 15,000 birr.
Save Tender