በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ዞን የባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት 2018 በጀት ዓመት በፑል ለታቀፉ ሴር መ/ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድረን ግዥ ለመፈፀም እንፈልጋለን።
በደ/ኢት/ያ በወላይታ ዞን በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በልማታዊ ሴፍቲ-ኔት ፕሮግራም-5 በካፒታል በጀት በተለያዩ ቀበሌያት ለሚሰሩ የመጠጥ ውሃ መስመር ዝርጋታን ለማከናወን የፋብሪካ ውጤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ኢት/ያ በወላይታ ዞን በባደሪ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በልማታዊ ሴፍቲ-ኔት ፕሮግራም-5 በካፒታል በጀት በተለያዩ ቀበሌያት ለሚሰሩ የመጠጥ ውሃ መስመር ዝርጋታ ለማከናወን የጉልበት ዋጋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል ።
ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ዞን በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል፣የጽህፈት መሳሪያና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እና ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል