በደቡብ/ኢ/ከ/መ/ በወላይታ ዞን በቦዲቲ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ ከሚገኙ ጋራዦች የተሽከርካሪ ዓመታዊ ጥገና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢት/ያ ክልል በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚሆን ሸራ ድንኳንና ፕላስቲክ ወንበሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢት/ያ ክልል በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሁለተኛ ጊዜ የእንስሳት መድሃኒት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በሎት ከፋፍሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡