በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ የኮስሞቲክስ እና የወተት ምርቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ለኮንስትራክሽን ዲዛይንና ማማከር ድርጅት ቢዝነስ ሞዴል ጥናት፣ ለህዝብ መዝናኛ ቦታዎችና ፓርኮች ኮርፖሬሽን፣ ለኢግዚቢሽንና ማዕከል ድርጅት እና ለቄራዎች ድርጅት አቻ የሀብት ግመታ እና የሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት አይ ኤፍ አር ኤስ/ IFRS/ ጥናትና ትግበራ በግልፅ ጨረታ ማሰራት ይፈልጋል።
የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ለግንባታ፣ ዲዛይንና ማማከር ድርጅትና የህዝብ መዝናኛ ቦታዎችና ፓርኮች ኮርፖሬሽን አቻ የሀብት ግመታ ጥናት እና ለህዝብ መዝናኛ ቦታዎችና ፓርኮች ኮርፖሬሽንና ለሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት የቢዝነስ ሞዴል ጥናት ማስጠናት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት የልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።