Automotive Supplies & Veterinary Products
የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ነገሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለደሴ ዙሪያ ወረዳ እንሰሳት እና አሳ ሃብት ልማት ጽ/ቤት ለቀበሌ እንስሳት ክሊኒኮች ለእንሰሳት ህክምና አገልግሎት የሚውል መድሀኒት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የስፖርት ትጥቅ፤ ለት 2 ሞንታርቦ እና ለት 3 የመኪና ጎማ ከነካለማደሪያው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡