የቤት ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ምልከታ ፣በትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍታብሔር ችሎት
የአፈጻጸም ክርክር ጉዳይ ምክንያት በአክሱም ከተማ ንግስተ ሣባ ቀበሌ የሚገኝ ቤትና ቦታ በጨረታ እንዲሸጥ ስለታዘዘ ከዚህ በታች ባለው ጊዜ በቤትና ቦታው ተገኝታችሁ እንድትጫረቱ ሲል ፍርድቤቱ ጥሪውን ያቀርባል።
አፈ/ከሳሽ- አቶ መኮነን አማረ እና አፈ/ተከሳሾች- እነ ወ/ሮ ራሄል አማረ በቁጥር 6 ሰዎች መካከል ባለው የአፈፃፀም የሚል ክርክር በመቀለ ከተማ ክ/ከተማ 1ይ ወያነ ቀበሌ 16 የሚገኝ ቤት እና ቦታ በጨረታ እንዲሸጥ ፍርድ ቤት ስላዘዘ በጨረታው ላይ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
በአፈ/ተከሳሽ - ተክለብርሃን አምባዬ ሃላ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ባለው የአፈፃፀም ክርክር በአፈ/ተከሳሾች ተክለብርሃን አምባዬ የሚታወቁ ንብረቶች በጨረታ እንዲሸጥ ፍርድ ቤቱ አዟል ሆኖም በጨረታው ላይ መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።