በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የኤ/ግ/ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ያልተማከለ የአደጋ ስጋት ቅነሳ በጀት አማካኝነት ጋቢዎን እና የጋቢዎን ማሰሪያ ሽቦ እቃዎች ግዥ እና የጎርፍ መከላከል ሥራ ለማሰራት ኤክስካቫተር መከራየት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የኤ/ግ/ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በአውሮፓ ህብረት እና በአማራ ክልል አደጋ ስጋት ቅነሳ ሥራ አመራር ኮሚሽን ያልተማከለ አደጋ ስጋት በጀት በፈረድ ውሃ ናዘሮ ቁጥር 2 ካናል ማራዘም አነስተኛ መስኖ ግንባታ ሥራ እና በካራለጎማ ቀበሌ የምንጭ ማጎልበት ሥራ እና ማስፋፊያ በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን ኤ/ግ/ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ንብ/አስ/ቡድን በ2018 በጀት አመት የተለያዩ ያገለገሉ እና ያላገለገሉ በወረዳችን ሥር ባሉ ሴክተር ፅ/ቤቶች የግብርና መገልገያ መሳሪያዎችን ብረታ ብረት፣ የተለያዩ ፕላስቲክ ጎማዎች እና የመኪና ጎማ፣ የተሰባበሩ ሸልፎች፣ወንበሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የኤ/ግ/ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳችን ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለጐርፍ አደጋ መከላከያ የሚሆን ጋቢዎን፣ የጋቢዎን ማሰሪያ ሽቦ፣ የሽቦ መቁረጫ ጌንሳ እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ግዥ እንዲፈጸም ስለተፈለገ በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አግባብ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።