Tender Detail

Tender Details


በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን ኤ/ግ/ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ንብ/አስ/ቡድን በ2018 በጀት አመት የተለያዩ ያገለገሉ እና ያላገለገሉ በወረዳችን ሥር ባሉ ሴክተር ፅ/ቤቶች የግብርና መገልገያ መሳሪያዎችን ብረታ ብረት፣ የተለያዩ ፕላስቲክ ጎማዎች እና የመኪና ጎማ፣ የተሰባበሩ ሸልፎች፣ወንበሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ኤግ/09/156/2018

 

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን //ወረዳ ገንዘብ /ቤት የግዥ ንብ/አስ/ቡድን 2018 በጀት አመት የተለያዩ ያገለገሉ እና ያላገለገሉ በወረዳችን ሥር ባሉ ሴክተር /ቤቶች የግብርና መገልገያ መሳሪያዎችን ብረታ ብረት፣ የተለያዩ ፕላስቲ ጎማዎች እና የመኪና ጎማ፣ የተሰባበሩ ሸልፎች፣ ወንበሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሠረት መግዛት የምትፈልጉ ተጫራ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ምድብ/ሎት መሠረት እንድትሳተፉ ይጋብዛል፡፡

  • ሎት አንድ የግብርና መገልገያ መሳሪያዎች እና ብረታ ብረቶች
  • ሎት ሁለት የተለያዩ የፕላስቲክ ጎማዎች እና የመኪና ጎማ
  • ሎት ሦስት የተሰባበሩ ሸልፎች እና ወንበሮች
  1. ተጫራቾች ስለጨረታ ዝርዝር ሁኔታ የሚገልፅ የጨረታ ሠነዶችን ለእያንዳንዱ ምድብ/ሎት የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመፈል በኤ//ወረዳ ገንዘብ /ቤት ፋይናንስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 4 ገንዘቡን በመፈል የጨረታ ሠነዱን በግዥ ንብ/አስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 6 መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን
  2. የእቃዎቹን አይነት እና ዝርዝር ሁኔታ ለማየት ከፈለጉ ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2:30-11:30 በኤ//ወረዳ ግብርና ፑል፣ጤና እና አስተዳር ፑል ንብረት ፍል በመገኘት ማየት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት አንድ የግብርና መገልገያ መሳሪያዎች፣ ብረታ ብረቶች 20,000 (ሀያ ሺህ ብር) ሎት ሁለት የተለያዩ የፕላስቲ ጎማዎች እና የመኪና ጎማ 2,000 (ሁለት ሺህ ብር) ሎት ሦስት የተሰባበሩ ሸልፎች እና ወንበሮች 1000 (አንድ ሺህ ብር) በጥሬ ገንዘብ ገቢ ደረሰኝ ወይም በታወቁ ባንኮች ሲፒኦ በማሲያዝ ከጨረታ ሠነዱ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
  4. ተጫራቾች የሚሰጡትን የጨረታ ዋጋ የጨረታ ሠነዱ በሚጠይቀው መሠረት በሙሙላት ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 28/02/2018 እስከ 12/03/2018 ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ 16ኛው ቀን 13/03/2018 ከጠዋቱ 330 ሰዓት ታሽጐ 400 ሰዓት ቢሮ ቁጥር 6 ይከፈታል፣
  5. ተጫራቾች ጨረታው በሚከፈትበት ቀን እና ሰዓት መገኘት የጨረታውን ሂደት ሙሉ በሙሉ የመከታተል መብታቸው የተጠበቀ ነው ተጫራቾች ባይገኙም ጨረታው የሚከፈት ይሆናል፡፡
  6. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መበቱ በህግ የተጠበቀ ው።
  7. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ የሚከፈት ይሆናል፡፡
  8. በጨረታው አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች በሎት በጥቅል ዋጋ ከፍተኛ የሞላ ሲሆን በሎቱ የተጠቀሱትን እቃዎች ሙሉ በሙሉ ዋጋ መሙላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  9. ተጫራቾች በጨረታው አሸናፊ ከሆኑ በኋላ የሚሸጠው እቃ መጠን ከታወቀ በኋላ በአሸነፉበት በኪሎ፣በቁጥር እና በሜትር ዋጋ ስሌት ጠቅላላ ብር ወረዳው ገንዘብ /ቤት ሂሳብ ቁጥር ገቢ በማድረግ የአሸነፉትን እቃ 10-15 ባሉት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማንሳት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  10. ተጫራቾች በሁሉም ሎቶች ላይ መወዳደር ይችላሉ።

 

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን //ወረዳ ገንዘብ /ቤት

 

Save Tender

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ Core Drilling Machine with spare part...

READ MORE
በልደታ ከፍለ ከተማ ስር የሚገኘው ወረዳ 04 ጤና ጣቢያ የሚከተሉትን እቃዎች መግዛት ይፈልጋል፡፡

READ MORE