በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ማእከል የሚገኝ ያገለገለ ሚትስ ቡሽ/አይሱዝ/ ሞዴል FE659FL የጃፓን ስሪት ሰሌዳ ቁጥር 4-01401 ደ/ህ የሻንሲ ቁጥር FE6s9F-AY9683 የጭነት መኪና በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ስለፈለገ መስፈርት
የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ማእከል ለተገነባው አስተዳደር ህንፃ የአዳራሽ ወንበር ስራ ፤ የዙሪያ አጥር ፤ መጸዳጃ ቤት ፤ ሴፕቲ ታንከር እና የጥበቃ ቤት ማስገንባት ስለፈለገ ማንኛውም በዘርፉ ፈቃድ ያለው እና መስፈርቱን የሚያሟላ ተጫራች ሁሉ መሳተፍ ይችላል።
የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ማእከል ለተገነባው ህንፃ ትልቅ የአዳራሽ ወንበር የመድረክ ጠረጴዛ እና የመድረክ መቀመጫ ወንበር እስከ ቦታው እንዲቀርብለት ስለፈለገ ማንኛውም በዘርፉ ፈቃድ ያለው እና መስፈርቱን የሚያሟላ ተጫራች ሁሉ መሳተፍ ይችላል።
በማእከላዊ ኢትዮጲያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 ዓ.ም በወረዳው ማእከል በሆነው ሚቄ ከተማ ያለው የውሀ መስመር በፌድራል መንገድ ስራ ምክንያት ተነሽ መሆኑ ይታወቃል። ስለሆነም ለውሀ መስመር ዝርጋታ የሚሆኑ የውሃ እቃዎችን እስከቦታው እንዲቀርብለት ስለፈለገ በዘርፉ ፈቃድ ያለው እና ማንኛውም ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መሰፈርት የሚያማላ ድርጅት ሁሉ መሳተፍ ይችላል።
በማእከላዊ ኢትዮጲያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 ዓ.ም በወረዳው ማእከል በሆነው ሚቄ ከተማ ያለው የውሀ መስመር በፌድራል መንገድ ስራ ምክንያት ተነሽ መሆኑ ይታወቀል። ስለሆነም ለውሀ መስመር ዝርጋታ የሚሆኑ የውሃ እቃዎችን እስከቦታው እንዲቀርብለት ስለፈለገ በዘርፉ ፈቃድ ያለው እና ማንኛውም ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መሰፈርት የሚያማላ ድርጅት ሁሉ መሳተፍ ይችላል።