የሆሣዕና ማረሚያ ተቋም የመኪና ኪራይ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥበግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
የሆሣዕና ማረሚያ ተቋም የተቋሙን ዙሪያ አጥር ለማስገንባት የሥራ ተቋራጮችንና ማኀበራትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የሆሣዕና ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን የእህል አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአሸናፊ ተጫራች ለመስጠት ይፈልጋል፡፡
የሆሳዕና ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን የእህል አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በቅድሚያ ለአንድ ዓመት በሚቆይ የአቅርቦት ጊዜ ሆኖ እንደ አስፈላጊነቱ በአቅራቢና ተቀባይ መካከል በሚደረገው የውል ስምምነት መሠረት እስከ ሶስት ዓመታት ለሚደርስ ጊዜያት ማለትም እስከ ሰኔ 2020 ድረስ እየተራዘመ የሚሰራ የግዥ ሂደት እንዳለ ታሳቢ በማድረግ፤ በማዕቀፍ ስምምነት በየወሩ ለሚያቀርቡ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለአሸናፊ ተጫራች ለመስጠት ይፈልጋል።