በደ/ም /ኢት/ ሕ/ክልል መንግሥት የኮንታ ዞን ፋ/ መምሪያ የኮንታ ኮይሻ ወረዳ ለሚገነባው 5 የደሃ ደሃ ቤት ግንባታ፣ ለቁታ ሞዴል ገጠርመንደር ሶላር ግዥ ከነተከላ በ2019 በጀት ዓመት በካፒታልና በመደበኛ በጀት ሲሆን ሎት 8 ደረጃ 9 GC/BC በአካባቢ የተደራጁ ማህበራት ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በደ/ም/ኢት/ህ/ክልል መንግስት የኮንታ ዞን ፋ/መምሪያ በሎት 1 የተለያዩ ግንባታ ቁሳቁስ፣ በሎት 2 ባከ ሰዳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሶላር አቅርቦት ከነተከላ፤ በሎት 3 ለአመያ ዙሪያ ወረዳ ጨታ ቀበሌ ለሚገነባው ሞዴል ገጠር መንድር ለውሃ መስመር የውሃ ቱቦና መገጣጠሚያ ቁሳቁስ ግዥ፤ በሎት 4 ለቁታ ሞዴል ገጠር መንደር ሶላር ግዥ ከነተከላ፣ በሎት 5 ኮዳ ማጅ ጋዳ ጋሪ ማራቃ 8 ኪሜ መንገድ ቱቦ መቅብርና
በደ/ምዕ/ኢት/ህ/ከ/መንግስት የኮንታ ዞን በ2018 በጀት ዓመት በሎት ı ለሴ/መ/ቤቶች የተለያዩ መኪና ጥገና እና በሎት2 ለእሞታ አዳሪ ት/ቤት የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ምዕ/ኢት/ሕ/ከ/መንግስት የኮንታ ዞን በ2018 በጀት ዓመት ለሴ/መ/ቤቶች የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች በሎትı ጽ/መሣሪያ፣ በሎት2 ኤሌከትሮኒከስ፣ በሎት3 ኮንታ ብሔር ባህል አልባሳት፣ በሎት4 ሞተርሳይከል እና በሎት5 የቪዲዮ ካሜራ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ምዕ/ኢት/ሕ/ከ/መንግስት የኮንታ ዞን በ2018 በጀት ዓመት ለሴ/መ/ቤቶች የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች በሎትı ፈርኒቸር፣ በሎት2 የደንብ ልብስ እና በሎት3 የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡