በሸገር ከተማ አስተዳደር በገላን ጉዳ ከፍለ ከታማ የዳስቲ ወረደ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ሲከተር መ/ቤቶች ለማዘጋጃ ቤቱ ለ2019 በጀት ዓመት የሚውሉ የተለያዩ አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች፥ የሰራተኛ ደንብ ልብሶች፣ የዕዳት ዕቃዎች፣ ኤሌትሮኒክስ ዕቃዎች እና የቢሮ ፈርኒቸሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጉላን ጉዳ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ማዘጋጀ ቤት አገልግሎት የሚውሉ ገልባጭ መኪናዎች፣ ሎደር፤ ኤክስካቫተር፣ ዶዘር D8R፣ ግሬደር እና ሩሎ፣ መኪናዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
በሸገር ከተማ አስተዳደር የገላን ጉዳ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለከፍለ ከተማ ውሃ ማዕድን እና ኢነርጅ ጽ/ ቤት አገልግሎት የሚውል የተፈጬ ድንጋይ ባለ 01 የካሬ ሜትር ብዛት 20,565ሜ3 እና ከዚያ በላይ የመሆን 3ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ፡፡
በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ጉዳ ክ/ከተማ የገላን ጉዳ ወረዳ ገንዘብ /ጽ/ቤት ወረዳው ስር ለሚገኘው ሴክተር መስርያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የተለያየ የደንብ ልብስ ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የቢሮ አላቂ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክሶች እና ፈርኒቸሮችን በግልጽ ማስታወቂያ በሎት ዋጋ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡