በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በ2019 በጀት በ1ኛ ሩብ ዓመት
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በትምህርትና ስጠና ዋና መምሪያ የብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በ2018 በጀት በ4ኛ ሩብ ዓመት የምልምል ሰልጣኝ ወታደሮችና በሆስፒታል ተኝተው ለሚታከሙ ህሙማን ቀለብ በሎት 1 የግብርና ምርት ውጤቶችን በሎት 2 የኢንዱስትሪ ምርቶችና የባልትና ውጤቶችን እንዲሁም በሎት 3 የተጣራ የበሬ ስጋ እና የበቆሎ ቅንጨን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በትምህርትና ሥልጠና ዋና መምሪያ የብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት በ2018 በጀት በ3ኛ ሩብ ዓመት በሎት 1 የተለያዩ የፅሕፈት እቃዎችን፣ በሎት 2 የተለያዩ የፅዳት እቃዎችን፣ በሎት 3 የተለያዩ የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችን እንዲሁም በሎት 4 የኤሌክትሮኒክስና የጄኔሬተር መለዋወጫ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በሀገር መከካከያ ሚኒስቴር በትምህርትና ስልጠና ዋና መምረያ የብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በ2018 በጀት ዓመት የምልምል ሰልጣኝ ወታደሮችና በሆስፒታል ተኝተው ለሚታከሙ ህሙማን የተጣራ የበሬ ስጋ እና የበቆሎ ቅንጬን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በ2018 በጀት በ1ኛ ሩብ ዓመት የምልምል ስልጣኝ ወታደሮችና በሆስፒታል ተኝተው ለሚታከሙ ህሙማን ቀለብ በሎት 1 የግብርና ምርት ውጤቶችን፤ በሎት 2 የኢንዱስትሪ ምርቶችና የባልትና ውጤቶችን እንዲሁም በሎት 3 የተጣራ የበሬ ስጋ እና የበቆሎ ቅንጬ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በትምህርትና ሥልጠና ዋና መምሪያ የብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት በ2018 በጀት በ1ኛ ሩብ ዓመት በሎት 1 የተለያዩ የጽሕፈት ዕቃዎችን፤ ሎት 2 የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎችን በሎት 3 የተለያዩ የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እንዲሁም በሎት 4 የተለያዩ የግንባታና የቧንቧ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡