በፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር የ17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ያገለገሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ሕ/ስራ ማህበር ከ22 ማዞሪያ ወደ አዲሱ እስታዲየም በሚወስደው መንገድ ላይ የሚገኘው 17/18 ማዕከል 1,400 ካሬ ላይ ያረፈ ጂ+4-ቴራስ እያሰራው ባለው ሞል ላይ የሚገኙትን የንግድ ቦታዎች ለባንኮች ለምግብ ቤቶች፣ ለካፌና ሬስቶራንቶች፣ ለልብስና ጫማ መሸጫ፣ ለቢሮዎችና ለተለያዩ ንግድ አገልግሎት የሚሆን ሱቆች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
ፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ህ/ሥ/ማ ስራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ሕ/ስራ ማህበር ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።