የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ፕላን ልማት መምሪያ ለአ/ም/ከ ትምህርት መምሪያ ገሮ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለሚገነባው ሳይት፡-
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን ልማት መምሪያ ለአ/ም/ከ/ማዘጋጃ ቤት የህንጻ መሳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን መምሪያ ለአ/ም/ከ/ሰላምና ፀጥታ መምሪያ ለሚሊሻ አባላት ደንብ ልብስ ግዥ እና Desel Generator 188KVA With ATS /ጀነሬቴር/ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን ልማት መምሪያ ለአ/ም/ከ/ጤና መምሪያ CBC Machre Mindray BC-3000Plus ማሽን/ ግዥ ከዚያ በላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ መምሪያ ለአ/ም/ ከ/ማዘ/ቤታ/አገልግሎት ለሮድ ፈንድ ግንባታ ስራ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡