በደ/ኢ/ከ/መ/ግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽ/መሳሪያዎች፣ ሎት 2 የሰራተኞች ደንብ ልብስ ፣ ሎት 3 ቋሚ የቢሮ ዕቃ ሎት 4 አላቂ የቢሮ ዕቃ፣ ሎት 5 የእንስሳት መኖ ጥሬ ዕቃ፣ ሎት 6 የጓሮ አትክልቶችን፣ ሎት 7 የግብርና ግብዓት፣ሎት 8 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ ሎት 9 የህንጻ መሳሪያዎችን፣ ሎት 10 የተማሪዎች መመረቂያ ባይንደር ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ

በዚሁ መሠረት፡-
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን የግብር ግዴታቸውን የተወጡ፤ የተ.እታ ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የቲን ሰርተፊኬት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው::
- ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ለሎት 1፣ 2፣ 3፣ 4፣ 5፣ 6፣ 7፣ 8፣ 9፣ 10 ለጨረታ ዶክመንቱ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ ብር/ ብቻ በሶዶ ግብርና ኮሌጅ ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተከፍቶ በሚገኘው አካውንት ቁጥር 1000018208443 በማስገባት አድቫይስ በመያዝ ወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ ግ/ክ/ን/አስ/ር ቡድን ቢሮ ቁጥር 41 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ ለሎት 1፣ 2፣ 3፣ 4፣ 5፣ 8፣ 9፣ 10 ብር 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር/፤ ለሎት 6 እና 7 ብር 5,000 /አምስት ሺህ ብር/ የጨረታ ማስከበሪ በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ ከጨረታው ሰነድ ኮፒ ጋር አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያውን ሰነድ አንድ ኦርጅናልና 1 የኦሪጅናሉን ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሙሉ አድራሻቸውን በመጥቀስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- የጨረታው ሳጥን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ15 ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው 16ኛ የሥራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾችና ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4፡30 ሰዓት ላይ ወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ ግ/ከ/ን/አስ/ር ቡድን ቢሮ ቁጥር 41 ይከፈታል፡፡ 16ኛው የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ በሚውለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች በሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ ላይ የማይነበብና ስርዝ ድልዝ ያለው መሆን የለበትም፡፡
- አሸናፊው ድርጅት ያሸናፋቸውን ዕቃዎች እስከ ኮሌጁ ድረስ አቅርቦ ያስረክባል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፈልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡
ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 046-5-51-39-84 መደወል ይቻላል፡፡
ወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ