Tender Detail

Tender Details


በሲዳማ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ 2017 በጀት ዓመት የሚሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በመሸጥና ለማስራት ይፈልጋል።


 

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በሲዳማ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል 2017 በጀት ዓመት የሚሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በመሸጥና ለማስራት ይፈልጋል።

ሎት 1. የኤሌክትሮኒክስ ግዥ

ሎት 2. የሕዝብ መድኃኒት ቤት ኮምፓውድግ ግዥ

ሎት 3. ሞተር ሳይክል ጎማ እና መኪናና ሞተር ሣይክል ባትሪዎች ግዥ

ሎት 4. የህዝብ መድኃኒት ቤት መድኃኒት ግዥ

ሎት 5. ሲኖትራክ መኪና እስፖንዳ ሥራ

ሎት 6. ባስ መኪና መለዋወጫና የእጅ ዋጋ

ሎት 7. የፈርኒቸር ግዥ

ሎት 8. ህንፃ መሳሪያ ግዥ

ሎት 9. ውሃ ዕቃዎች ግዥ

ሎት 10. ኤሌክትሪክ ዕቃዎች ግዥ

ሎት 11. የሕዝብ መድኃኒት ቤት ኮስሞትክስ ግዥ

ሎት 12. ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ

ሎት 13. ህሙማን አክስጅን ግዥ

ተጫራቾች

ህጋዊ 2017 / የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው

የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣

እንደ አስፈላጊነቱ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣

በመስኩ የንግድ ሥራ የተሰማሩ

የጨረታ ማስከበሪያ በሆስፒታሉ ስም የተሠራ CPO 5,000 (አምስት ሺህ ብር) ማስያዝ የሚችሉ፣

የጨረታ ሰነዱ አዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ግዥ ክፍል በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡የጨረታ ሰነድ አንድ ኦርጅናል ሁለት ኮፒ ለየብቻ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል በሰም በታሸገ ኤንቭሎፕ በድምሩ 6 ፖስታ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ እንዲያስገቡ ሆኖ 15ኛው ቀን ከረፋዱ 630 ሰዓት ላይ የጨረታ ማስገቢያ ሳጥን ይታሸግና ከቀኑ 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ እንዲሁም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው በሥራ ቀን ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ

    • ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙ ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጣል፡፡ /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፍልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
    • ፋይናንሻል ሠነድ ከሆስፒታሉ የተዘጋጀው ላይ ብቻ ዋጋ መሙላት ይገባል
    • በፋይናንሻል ሠነድ ላይ የዋጋ መሙያን መቀየርም ሆነ ከተጠየቀው ይዘት ውጪ በመላክ በመቀየር ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ አይቻልም፡፡

 

ለተጨማሪ መረጃ የስልክ ቁጥር 0462122370

 

በሲዳማ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል

 

Save Tender