Tender Detail

Tender Details


የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞን ማዕከል ሚገኙ ሎት-1- አሮጌ ጎማዎች፣ ሎት 2 አሮጌ የተለያዩ ብረታ ብረት፣ ሎት 3 የተለያዩ ይዘታቸውን የለቀቁ ሞተር ሳይሎች፣ ሎት 4 የተለያዩ ይዘታቸውን ያልለቀቁ ሞተር ሳይሎች፣ ሎት 5 ያገለገሉ ኤሌክትሮኒክሶች፣ ሎት 6 ያገለገሉ ፈርኒቸሮች እና ሎት 7 ይዘታቸው ያልለቀቁ ያገለገሉ መኪናዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ // ቁጥር 11/2017

 

የካፋ ዞን ፋይናንስ መመሪያ በዞን ማዕከል ሚገኙ ሎት-1- አሮጌ ጎማዎች፣ ሎት 2 አሮጌ የተለያዩ ብረታ ብረት፣ ሎት 3 የተለያዩ ይዘታቸውን የለቀቁ ሞተር ሳይሎች፣ ሎት 4 የተለያዩ ይዘታቸውን ያልለቀቁ ሞተር ሳይሎች፣ ሎት 5 ያገለገሉ ኤሌክትሮኒክሶች፣ ሎት 6 ያገለገሉ ፈርኒቸሮች እና ሎት 7 ይዘታቸው ያልለቀቁ ያገለገሉ መኪናዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ፡-

  • የጨረታ ሰነድ ከመግዛታቸው በፊት ተሽከርካሪዎቹ እና የተለያዩ ሌሎች አሮጌ ዕቃዎች የሚገኙበትን ሁኔታ በቦታው ቀርቦ ማየት ይችላሉ፡፡
  • ለእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ ካፋ ዞን ገቢዎች ባለስልጣን //ቤት ቀርቦ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ለተከታታይ 15 ቀናት ካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ግዥ ንብ/አስ/ሥራ ሂደት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ
  • ተጫራቾች ለእያንዳንዳቸው ሎቶች ለሎት1 ለሎት 2 እና ለሎች 6 ያገለገሉ ፈርኒቸሮች በባንክ የተረጋገጠ CPO በጥሬ ገንዘብ እና ቼክ ብር 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር/ ለሎት4 ለእያንዳንዳቸው የተለያዩ ይዘታቸዉን ያልለቀቁ ሞተር ሳይሎች በባንከ የተረጋገጠ CPO በጥሬ ገንዘብ እና በቼክ ብር 30,000.00 ሠላሳ ሺህ ብር/ ለሎት5 ያገለገሉ ኤሌክትሮኒክሶች ለሁሉም በባንክ የተረጋገጠ CPO በጥሬ ገንዘብ እና በቼክ ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ እና ሎት 7 ለእያንዳንዳቸው ይዘታቸዉ ያልለቀቁ ያገለገሉ መኪናዎችን ብር100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር / የጨረታ ማስከበሪያ CPO በጥሬ ገንዘብ እና በቼክ በካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ግዥ ንብ/አስ/ ስም በማሰራት ከኦሪጅናል ፋይናንሻል የጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች ፋይናንሻል የጨረታ ዶክመንት ተገቢውን ሥም፣ ስልክ ቁጥር በመፃፍ እና ፊርማ በማሳረፍ እንዲሁም የታደሰ መታወቂያ ካርድ ኮፒ በማያያዝ ለየብቻ አንድ ኦሪጅናል እና ሁለት ኮፒ የተሟላ ሰነድ በተለያዩ በሰም /በሙጫ/ በታሸጉ ፖስታዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ ቀናት በካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ግዥ ንብ/አስ/ በመቅረብ ለዚህ ሥራ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  • የጨረታው ሳጥን 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 330 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ከጠዋቱ 400 ሰዓት ይከፈታል። የጨረታው መዝጊያና መከፈቻ ቀን ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።
  • የተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታውን የመክፈት ሂደት አያስተጓጉልም። 15 ተከታታይ ቀናት የተባለው ቅዳሜና እሁድ ጨምሮ የሚቆጠር ነው፡፡
  • ተጫራቾች አሰሪዉ /ቤት ያዘጋጀውን የቴክኒካል ዶክመንት መጠይቅ ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
  • አሸናፊ ተጫራች ግዢውን ከመፈጸሙ በፊት ክፍያውን ሙሉ በሙሉ በካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ግዥ ንብ/አስ/ ባንክ አካዉንት በማስገባት ሰነዱን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047 331 140/1826 መጠየቅ ይቻላል!!

 

የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ

 

Save Tender