Tender Detail

Tender Details


በቂ/ክ/ከ/ት/ጽ/ቤት የጥበብ ገበያ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ነገሮችን ከሕጋዊ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድረን መግዛት እንፈልጋለን።


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በቂ/////ቤት የጥበብ ገበያ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና የመጀ///ቤት 2018 የበጀት ዓመት:-

  • የሰራተኞች የደንብ ልብስ
  • አላቂ የቢሮ እቃዎች
  • አላቂ የት/ ዕቃዎች
  • ዳት ዕቃዎች
  • ቋሚ ዕቃዎች
  • ለፕላንት ለማሽነሪ መሳሪያ እድሳት ጥገና
  • የሕምና እቃዎች
  • የጥገና ሥራዎች

ከሕጋዊ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድረን መግዛት እንፈልጋለን። በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተለውን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው

  1. በዘርፉ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የአገር ውስጥ ግብር አጠናቀው የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. የቫት ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  3. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገባቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  4. የጨረታ ማስከበሪያ ሦስት ሺህ ብር (3,000) ከባንከ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ የሚችል።
  5. የጨረታ ሰነዱን ብር 100 (አንድ መቶ ብር) የማይመለስ በመፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በጥበብ ገበያ የመጀ///ቤት በካሸር ቢሮ በግንባር በመቅረብ መግዛት ይቻላል።
  6. ተጫራቾች የሚጫረቱትን እቃ ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸው።
  7. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በግልፅ ሞልተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እሰከ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት 1130 በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባቸው።
  8. ጨረታው የሚከፈተው 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 430 ሲሆን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 04 ይከፈታል።
  9. የተሰረዘና የተደለዘ የጨረታ ሰነድ ውድቅ ይሆናል።
  10. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዝርዝር መግለፅ አለባቸው።
  11. ለተጫራቾች ያሸነፉበትን ጠቅላላ ክፍያ የሚከፈላቸው እቃዎች ሙሉ በሙሉ ለት/ቤቱ ንብረት ፍል ገቢ አድርገው ሊያጠናቅቁ ነው።
  12. በጨረታው ፈቻ ወቅት የሚከፈተው ኮፒው ስለሆነ አስፈላጊ ሰነዶችና CPO ማድረግ ያለባቸው ኮፒ ውስጥ ነው።
  13. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  14. ተጫራቾች ሰነዱን ኮፒ እና ኦርጅናል ብለው በመለየት ያይዘው ሰነድ ኮፒው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  15. የፌዴራል የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድ ቁጥጥር ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ ኦርጅናል እና ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፣ ከተደራጁበት ፍለ ከተማ ወይም ወረዳ በመስሪያ ቤቱ ስም የተፃፈ ወቅታዊ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ።

 

ሎት

የዕቃው አይነት

የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የብር መጠን

1

የሽንት ቤት ሙሉ የጥገና ስራ እና የሻወር ስራ

20,000.00

2

ላሜራ በላሜራ የሆነ የጥበቃ ሙሉ ማማ

 

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር:- 011-470-29-21 / 011-470-29-22 / 011-416-55-42/

አድራሻችን፡- ወደ ቴሌ ጋራጅ በሚወስደው መንገድ አድ ሆቴል አጠገብ 200 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ።

 

በቂርቆስ ክፍ ከተማ ትምህርት /ቤት የጥበብ ገበያ ቅድመ አንደኛ እና የመጀ///ቤት

 

Save Tender