Tender Detail

Tender Details


በቡኖ በደሌ ዞን የዳቦ ሐና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በሥሩ ላሉት መስሪያ ቤቶች ለአገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በቡኖ በደሌ ዞን የዳቦ ሐና ወረዳ ገንዘብ /ቤት 2018 . የበጀት ዓመት በሥሩ ላሉት መስሪያ ቤቶች ለአገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • የጽህፈት መሣሪያዎች እና የጽዳት ዕቃዎች
  • የኤሌትሮኒ ዕቃዎች
  • የሠራተኞች ደንብ ልብስና ጫማ
  • የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች (Office Furniture)
  • የመኪና እና የሞተር ጐማዎች እና
  • የግንባታ ዕቃዎች
  • ጀኔሬተሮች እና ሞተሮች

በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባችኋል።

  1. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው።
  2. ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 5% በባንከ የተመሰከረ CPO ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችሉ።
  3. ሸናፊ ተጫራቾች ለመልካም ሥራ አፈጻጸም የጠቅላላ ዋጋውን 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ አሥራ አምስት (15) የሥራ ቀናት የጨረታውን ሰነድ ከዳቦ ሐና ወረዳ የገቢዎች ባለሥልጣን /ቤት የማይመለስ ብር ሁለት መቶ (200) በመግዛት ዋጋቸውን ሞልተው ከገዙበት ቀን ጀምሮ እስከ ጋዜጣው ከወጣበት መጨረሻ አሥራ ስድሰተኛ (16) የሥራ ቀን 3:30 ሰዓት ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታው ጋዜጣው ከወጣበት በአስራ ስድስተኛው (16) የሥራ ቀን 3:30 ሰዓት ተዘግቶ 400 ሰዓት በግልጽ ይከፈታል።
  6. የዕቃው ማስረከቢያ ቦታ ዳቦ ሐና ወረዳ ገንዘብ /ቤት ንብረት ፍል ሆኖ ጠቅላላ ወጪ የሻጩ ግዴታዎች ናቸው።
  7. በሌላ ተጫራቾች ላይ ተንተርሶ ማቅረብ አይቻልም።
  8. የዕቃው ብዛት ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል፡፡
  9. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ከአገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  10. የጨረታው አሸናፊ የዕቃውን ናሙና ዕቃውን ከማስገባቱ በፊት ማቅረብ ይኖርበታል።
  11. የመሥሪያ ቤቱ ጥቅም ለማስጠበቅ ሲባል ጨረታው በተናጥል ወይም በጠቅላላ ድምር የሚገመገም ይሆናል።
  12. ከተራ ቁጥር 1-11 በተጠቀሰው መስፈርት የማያሟላ ተጫራች በጨረታው መሳተፍ የለበትም፡፡

መረጃ 0911562824/0917251836

 

በቡኖ በደሴ ዞን የዳቦ ሐና ወረዳ ገንዘብ /ቤት

 

Save Tender