አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በጨረታ ቁጥር ኢ.ሚ.ኔ.ብ.ግ.ጨ.002/2018 ዓ.ም በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳደሮ ለመግዛት የሚፈልግ በመሆኑ በጨረታው ለመሳትፍ የምትፈልጉ
ሎት 1 Computer & Accessores ግዥ
ሎት 2. (55,65,75,ኢንች) የቴሌቪዥን ግዥ
ሎት 3 መኪና ላይ የሚገጠም GPS እና የፍሊት ማኔጅመንት ግዥ
ሉት 4 የማይክ ሎጎ ግዥ
ሎት 5 የሲሲቲቪ / የሰኩርት ካሜራ ግዥ
ሎት 6. የኦሮመኛ ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራም ግዥ
ሎት7. የአማርኛ ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራም ግዥ
ሎት 8. የታሸገ ውሃ ግዥ
ሎት. 9 የደንብ ልብስ ግዥ
ሎት.10. የመነፅር ግዥ
በጨረታ ቁጥር አ.ሚ.ኔ.ብ.ግ.ጨ.002/2018 በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ በመሆኑ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ፡-
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና የገቢዎች ክሊራንስ ያላቸው።
- የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉና ፣ በግዥ አቅራቢነት የተመዘገቡ
- ተጫራቾች በሚያቀርቡት እያንዳንዱ ሰነድ እና ፖስታ ላይ የድርጅቱን ማህተምና ፊርማቸውን ማኖር ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች ለሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ ለእያንዳንዱ ለሎት1 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 200,000.00፣ ለሎት 2 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 200,000.00፤ ለሎት 3 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00፣ ለሎት 4 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00፣ ለሎት5 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00፣ ለሎት6 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00፣ ለሎት7 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00፣ ለሎት8 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00፤ ለሎት 9 የጨረታ የማስከበሪያ ብር 50,000.00፣ ለሎት10 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራች የጨረታውን ዝርዝር የሚያሳይ የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 የስራ ቀናት ውስጥ አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ቢሮ ቁጥር 6 የማይመለስ ብር ለሰነድ መግዣ 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 28 መግዛት ይችላሉ።
- ጨረታው በ11ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከቀኑ 4፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 ይከፈታል፤ ሆኖም ግን የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታውን ከመክፈት አያግደውም፤ የመክፈቻው ዕለት በዓል/ዕረፍት ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ ይከፈታል።
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሳባቸውን ዋናውንና ኮፒውን /ቴክኒካል ኦሪጅናልና ኮፒ፤ ፋይናንሽል ኦሪጂናልና ኮፒ/ በተለያየ ፖስታ በማሸግ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
- በአንዱ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው፤
- በጨረታ ያሸነፈ ተረች ከመ/ቤታችን ጋር ጨረታውን እንዳሸነፈ ካወቀበት ጊዜ አንስቶ በ15 ቀናት ውስጥ በሲፒኦ የጠቅላላ ዋጋውን 10% በማስያዝ ውል መዋዋል ይኖርበታል።
- ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ
የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ 5 ኪሎ ቅድስት ማሪያም ቤ/ክርስቲያን ከማህበረ
ቅዱሳን ጀርባ ያለው ህንፃ፣
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0111116382 መደወል ይችላሉ።
አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ
