Tender Detail

Tender Details

  • Company Fire and Disaster Risk Management Commission (በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን)
  • Address አዲስ አበባ ቅ/ጊዮርጊስ ፊት ለፊት በሚገኝ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን 1ኛ ፎቅ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 41 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-878-76-86
  • Websitehttps://edrmc.gov.et/
  • Deadline22 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-08-22 00:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Cleaning & Janitorial , Food And Beverage , Printing And Publishing , Spare Parts , Cloth And Shoes

የግልፅ ጨረታ ግዢ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት የሚሆኑ የዕቃ እና የአገልግሎት ግዥዎች ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

ብሔራዊ ግስፅ ጨረታ //////.001/2018

የግልፅ ጨረታ ግዢ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን 2018 በጀት ዓመት የሚሆኑ የዕቃ እና የአገልግሎት ግዥዎች ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

.

ሎት

የግዥው ዝርዝር

ጨረታው የወጣበት ጊዜ

የግዥው ዓይነት

ሲፒዮ ( CPO) በገንዘብ መጠን

1

1

የፓራሚሊተሪ ሰራተኞች እና የአስተዳደር ሰራተኞች ደንብ ልብስ

ለመጀመሪ ጊዜ

ዕቃ

60,000

2

2

የአዳራሽ ወንበር ጥገና

ለመጀመሪ ጊዜ

አገልግት

50,000

3

3

Fire suit/የፓራሚሊተሪ ጉዳት መከላከያ ገዥ ፣ሴፍቲ ሹዝ እና ብሪዚንግ አፓራተስ

ለመጀመሪ ጊዜ

ዕቃ

100,000

4

4

ስትራተጂከ እቃዎች፤ ልዩ ልዩ የእጅ መሳሪያዎች፤ፎም፤ሆዝ እና ጀነሬተር ግዥ

ለመጀመሪ ጊዜ

ዕቃ

100,000

5

5

የህጻናት ማቆያ እቃዎች እና ልዩ ልዩ

ለመጀመሪ ጊዜ

ዕቃ

20,000

6

6

LED /OUT DOOR LED SCREEN/

ለመጀመሪ ጊዜ

ዕቃ

50,000

7

7

የጽዳት እቃዎች

ለመጀመሪ ጊዜ

ዕቃ

20,000

8

8

የተሸከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች

ለመጀመሪ ጊዜ

ዕቃ

40,000

9

9

ለሰራተኞች ለተለያዩ ስብሰባዎችና ስልጠናዎች የሚቀርብ የታሸገ ውሃ፤ ቆሎ፤ ዳቦ

ለመጀመሪ ጊዜ

ዕቃ

10,000

10

10

የህከምና እቃዎች ግዥ

ለመጀመሪ ጊዜ

ዕቃ

60,000

11

11

ህትመት

ለመጀመሪ ጊዜ

አገልግት

20,000

12

12

ምግብ ነክ የሆኑና ምግብ ነክ ያልሆኑ

ለመጀመሪ ጊዜ

አገልግት

20,000

ተወዳዳሪዎች ማሟላት ያስባቸው መስፈርቶች፡-

* ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርት አሟልተው በጨረታው መወዳደር ይችላል

1.አግባብነት ያለው ሕጋዊ በዘርፉ የተሰጠ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ።

2. የቫት ተመዝጋቢ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3. ዋና ንግድ ምዝገባ ፍቃድ እና ያቅራቢዎች ምዝገባ በዌብ ሳይት መመዝገቡን የሚያሳይ ምስከር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

4. በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችል ከገቢዎችና ጉምሩክ ኮሚሽን ከሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ

5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በሁሉም ሎት በተቀመጠው ሲፒዮ (CPO) ገንዘብ መጠን መሰረት ኦርጅናል ቴክኒካል ፕሮፖዝል ውስጥ ወይም ለብቻው ፖስታ በማድረግ እሳት አዳጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን /ADDIS ABABA CITY ADDIMINISTRATION FIRE & DISASTER RISK MANAGEMENT COMMISSION በሚል ስም በማሰራት በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስገባት ይኖርባቸዋል

6. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የዋጋ መግለጫ ዋናና ኮፒ እንዲሁም የቴከኒክ መግለጫ ዋናና ኮፒ በማድረግ በአጠቃላይ2/ሁለት/ ኦርጅናል እና 2/ሁለት/ ኮፒዎች፤ ቴክኒካል ፕሮፖዛል ፋይናሻሉን ለየብቻ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በኮሚሽኑ መንግስት ግዥ ዳይሬክቶሬት ሥራ ከፍል ማስገባት አለባቸው።

7. 100,000.00 /መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከተጫረቱ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ማያያዝ ይኖርባቸዋል።

8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ውስጥ በእያንዳንዱ ሎት የማይምለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር / በመከፈል የጨረታውን ሠነድ በሥራ ሰዓት የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 59 መውሰድ ይችላሉ።

9. ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሠረት የሚወዳደሩበትን ቴክኒካልና ፋይናሻሉን ሰነድ ብቻ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አሥር ተከታታይ የሥራ ቀናት በተሰጠው ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት የሥራ ቀን በ10ኛው ቀን ከቀኑ 400 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውን በተገኙበት በዘኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 430 ሰዓት ይከፈታል።

10. በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተካተቱትት በተጫራቹ ተሞልተው ሊቀርቡ የሚገባቸው ሰነዶች ምዕራፍ 1 ክፍል 2 የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ምዕራፍ 1 ክፍል 4 የጨረታ ቅጾች/የጨረታ ማቅረቢያ ሰነድ የዕቃዎችና ተያያዥ አገልግሎቶች የዋጋ ማቅረቢያ ሰሌዳ፣የጨረታ ዋስትና/ በአግባቡ ተሞልተው ተፈርመው ማህተም ተደርገው መቅረብ አለበቸው፡፡

11. ጨረታውን ቢያሸንፉ ንብረቶቹን በራሱ ትራንስፖርት ለኮሚሽኑ መስሪያ ቤት ስቶር ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡

12. የናሙና እና ካታሎማ ማቅረቢያ ጊዜ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ባሉት ተከታታይ 10 ቀን እና አስራ አንደኛው ቀን ጠዋት 400ድረስ ብቻ ነው። ናሙና መቅረብ የማይችሉ ዕቃዎች ግን ካታሎግ ማቅረብ ይኖርበታል። ዋጋ የሚሞላ ተቋሙ በአቀረበው ዋጋ መሙያ ብቻ ይሆናል። የጨረታ ሰነዱን ስገዙ ፊርማና ሙሉ አድራሻውን መሙላት ይኖርበታል

13. /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

* ፋይናሻል ዶክመንት ቴክንካል ዶክመንት ተቀላቅሎ ማቅረብ ተቀባይነት የለውም።

* በሥራ በአፈጻጸማቸው ምክንያት ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው/ ቅጣት የተጣለባቸው አቅራቢዎች በጨረታው መወዳደር አይችሉም፡፡

* አሸናፈ ተጫራቾች ውል ሲፈራረሙ የመልካም ሥራ አፋጻጸም ዋስትና/የውል ማስከበሪያ/የጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክየተመሰከረለት CPO ማስያዝ ይኖርበታል።

* ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የሥራ ቀን ይዘዋወራል። ለተጨማሪ መረጃ - 011-878-76-86 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል።

አድራሻ፡- አዲስ አበባ /ጊዮርጊስ ፊት ለፈት በሚገኝ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ı ፎቅ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 59 ማግኘት ይቻላል።

በእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን

Save Tender