መልካ አዋሽ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ለ2017 በጀት የሚዉሉ የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
የጨረታ ማስታወቂያ
መልካ አዋሽ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ለ2017 በጀት የሚዉሉ
➢ የትራከር የኤፍኤስአር (FSR)፤ የዋዉ(waw)እና የፒካፕ ጎማዎች
➢ የተለያዩ የኤሌክተሮንክስ ዕቃዎች እና እስቴሽናሪዎች
➢ የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና ጫማ
➢ የተለያዩ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች እና የተላየዩ ሸቀጣ ሸቀጦች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
ስለሆነም በጨረታዉ ለመሳተፋ የሚፈልጉ ተጫራቾች
1. ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉ እና የዘመኑን ህጋዊ ግብርየከፊሉና ቫት(VAT) ተመዝጋቢ መሆናቸዉን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ::
2. በድርጅቱ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት 4/12/2017 ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት(consecutive days) ዉስጥ ሰበታ ከታማ በሚገኘዉ የዩኒየኑ ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ::
3. ተጫራቾች የጨረታ ስነዳቸዉን ሞልተዉ በሰም በታሻገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ በ25/12/2017 ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ያስገባሉ በዚሁ ዕለት በ5፡00 ስዓት ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፋታል::
4. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::
5. የጨረታ ማስከበሪያ ከባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ጠቅላላ ዋጋ 5% ማስያዝ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል::
አድራሻ
ሰበታ ወረዳ የግብርና ቢሮ ጽ/ቤት ጊቢ ዉስጥ
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0966393424/0922021269
