Tender Detail

Tender Details


በአራዳ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ የፋ/አስ/ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት በፑላችን ስር ለሚገኙ ለተለያዩ ጽ/ቤቶች አገልገሎት የሚሰጡ የመኪና ጋራጅ፣ የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የደንብ ልብሶችን፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና፣ ድንኳን ኪራይ፣ ህትመት አገልግሎት፣ የመኪና ኪራይ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች፣ የተለያዩ የአትክልት ዘሮችን፣ የእንስሳት መድሀኒት፣ የእንስሳት የህክምና እና ሌሎች አላቂ እቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሰረት መስፈርቱን ከምታሟሉ ተወዳዳሪዎች አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል።


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 01/2018

 

በአራዳ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ የፋ/አስ//ቤት የግዥ ቡድን 2018 በጀት ዓመት በፑላችን ስር ለሚገኙ ለተለያዩ /ቤቶች አገልገሎት የሚሰጡ የመኪና ጋራጅ፣ የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የደንብ ልብሶችን፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና፣ ድንኳን ኪራይ፣ ህትመት አገልግሎት፣ የመኪና ኪራይ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች፣ የተለያዩ የአትክልት ዘሮችን፣ የእንስሳት መድሀኒት፣ የእንስሳት የህክምና እና ሌሎች አላቂ እቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሰረት መስፈርቱን ከምታሟሉ ተወዳዳሪዎች አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል።

  1. የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፣
  3. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
  4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፣
  5. የጨረታ ሰነዱን አራት ኪሎ በሚገኘው የክ/ከተማው አስተዳደር ህንፃ በዋና ስራ አስፈጻሚ የፋ/አስ//ቤት የግዥ ቡድን ቢሮ 9 ፎቅ 902 ቁጥር ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ አስረኛው የስራ ቀን ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች ዋናና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ዘወትር በስራ ቀን የማይመለስ 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በማዘጋጀት እና በማሸግ አራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ የግዥ ቡድን ቢሮ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ 11ኛው የስራ ቀን 2017 . እስከ ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ ባለው ጊዜ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  7. ጨረታው 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ታሽጎ በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በዋና ስራ አስፈፃሚ የግዥ ቡድን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ከረፋዱ 430 ሰዓት ይከፈታል።
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ በየዘርፉ በሲፒኦ ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  9. ስርዝ ድልዝ ኖሮት ካልተፈረመ፣ በፍሉድ የጠፋ ሰነድ ከጨረታው ይሰረዛል።
  10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  11. አሸናፊው ድርጅት የውል ማስከበሪያ የአጠቃላዩን ብር 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  12. በጥቃቅን ተደራጅተው በዘርፉ ለተሰማሩ ተጫራቾች የተገለጹትን ቁሳቁሶች የአምራችነት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤ ይህ ካልሆነ እንደማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነድ መግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።

 

ስልክ ቁጥር 011-126-54-40 ደውለው ይጠይቁ።

 

የአራዳ /ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ የፋ/አስ//ቤት የግዥ ቡድን

 

Save Tender