Tender Detail

Tender Details


በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደረ ወረዳ 7 ሰኔ ዘጠኝ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን ነገሮች ብቃት ያላቸውና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ ቁጥር 01/2018

 

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደረ ወረዳ 7 ሰኔ ዘጠኝ የመጀመሪያ //ቤት 2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን

ሎት 1. የደንብ ልብስ                 36,000             ሎት 6. የስፖርት እቃዎች                     10,000

ሎት 2. የፅህፈት መሳሪያዎች         28,018           ሎት 7. የት/ቤት አላቂ የመ/እርዳታ መስጫ        1,200

ሎት 3. የት/ መርጃ እቃዎች      10,000            ሎት 8. የህትመት ስራዎች                     4,000

ሎት 4. የፅዳት እቃዎች               32,000             ሎት 9. ቋሚ እቃዎች                            16,000

ሎት 5. የጥገና እቃዎች                 14,000

ብቃት ያላቸውና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት -

  1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላነት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣ በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጃችሁ ተጫራቾች አምራችነታችሁን የሚገልፅ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
  2. ተጫራቾች በየሎቱ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ከወጣበት ዕለት አንስቶ በተከታታይ 10 የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል በንፋስ ስልክ ላፍቶ /ከተማ ሰኔ 9 የመ///ቤት የፋ///ደጋፊ የሥራ ሒደት ቢሮ ቁጥር 05 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የሚያቀርቡትን ዋጋ መስሪያ ቤቱ ባዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በመሙላት ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ በማስቀመጥ የግዥውን አይነት በመጥቀስ እና ማህተም በማድረግ በታሸገ ፖስታ /ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው 10ኛው ቀን 1100 ሰዓት ታሽጎ 11ኛው ቀን 400 ሰዓት በት/ቤቱ የፋ///ደጋፈ የሥራ ሒደት ቢሮ ቁጥር 05 ይከፈታል፡፡ የመፈቻ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት በተወዳደሩባቸው ከሎት 1 እስከ ሎት 8 ናሙና ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን በተያያዘው የፍላጎት መግለጫ መሰረት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  7. የዘገየ ተጫራችና በጨረታ ፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡
  8. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  9. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  10. /ቤቱ የሚያጫርተውን እቃ ብዛት እንደ አስፈላጊነቱ ለእቃ 20% ለግንባታ 25% በመጨመር ወይም በመቀነስ በድጋሚ ማዘዝ የሚችል ሲሆን ተጫራቾች ላሸነፉት ቋሚ አላቂ እቃ 6 /ስድስት/ ወር እና ለቋሚ እቃ 1 ዓመት ዋስትና መስጠት ይኖርባቸዋል፡፡

ተጨማሪ ማብራሪያ ጥያቄ ድራሻ፡- በነፋስ ስልክ ላፍቶ ፍለ ከተማ ወረዳ 7 ከካዲስኮ ወረድ ብሎ በሚገኘው ቴሌ ኮሚኒኬሽን ወደ ቀኝ በሚያስገባው መንገድ 400 ሜትር ላይ ሲሆን

የመ/ቤቱ ስልክ ቁጥር :- 011-8-88-29-10/011-8-88-29-03

 

በንፋስ ልክ ላፍቶ ክፍ ከተማ አስተዳደ ወረዳ 7 ሰኔ ዘጠኝ የመጀመሪያ //ቤት

 

Save Tender