Tender Detail

Tender Details


በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን የሰቆጣ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂና ቋሚ እቃዎች የጽህፈት መሳሪያ ፣ የመኪና ጎማ ፣ የመኪና መለዋወጫ ፣ የኤሌክተሮኒከስ እቃዎች ፣ የጽዳት እቃዎች የደንብ ልብስ የሞተር ሳይክል መለዋወጫ እና የስፖርት ትጥቅ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን የሰቆጣ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ /ቤት 2018 . በጀት ዓመት በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ሴክተር /ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂና ቋሚ እቃዎች የጽህፈት መሳሪያ የመኪና ጎማ የመኪና መለዋወጫ የኤሌክተሮኒከስ እቃዎች የጽዳት እቃዎች የደንብ ልብስ የሞተር ሳይክል መለዋወጫ እና የስፖርት ትጥቅ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ማንኛውም ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡ ከሚያቀርቡት ከሚወዳደሩበት እቃ ጋር የተዛመደ፣ በዘመኑ የታደሠ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣

የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN ያላቸው፤

3. የግዥ መጠኑ ብር 200.000.00 /ሁለት መቶ ብር/ እና በላይ ከሆነ እንዲሁም _ ለኤሌክትሮኒክስ እቃዎቹ ግን የገንዘብ መጠን ሳይኖረው ማንኛውም ተጫራች የተጨማሪ እሴት ታስከ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ

4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተ. 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃ ዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረታቸው ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው

5. የሚገዙ እቃዎችን ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፍኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ያገኙታል፣

6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ከግ//አስ/ /የስ/ሃደት ቢሮ ቁጥር 3 ማግኘት ይቻላል፣

7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለሚወዳደሩበት ብር ወይም የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ (ሲፒኦ) ወይንም ጥሬ ገንዘብ በመሂ ı ገቢ በማድረግ ደረሰኙን ኮፒ ማስያዝ አለባቸው፣

8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀን ዘወትር በስራ ሰዓት በመግዛት የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም በአንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በሰ//አስ/////አስ///የስ/ሂደት ቢሮ ቁጥር3 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን 16ኛው ቀን ከጥዋቱ 400 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል በዚሁ በተመሳሳይ ቀንና ሰዓት ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በሰ//አስ/////አስ///የስሂደት ቢሮ ቁጥር 4 ከጥዋቱ 400 ሰዓት ታሽጎ ከጥዋቱ 430 ሠአት በግልፅ ይከፈታል፣

9. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣

10. ጨረታው ተከፍቶ አሸናፊ ከሆኑ የጨረታውን ውል ማስከበርያ ያቀረቡትን የጠቅላላ ዋጋ ድምር 10% በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ በማስያዝ አሸናፊ መሆናቸው ከተገለፅ 5 የስራ ቀናት ውስጥ ውል መውሰድ ይኖርባቸዋል፡፡

11. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም የመንግስት ስራ ዝግ ከሆነ የሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ጊዜ ይከፈታል፡፡

12.ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዕቃ ውድድሩ በሎት/በጠቅላላ ድምር/ስለሆነ የሚሞሉት የጨረታ ሰነድ አንዱም ዕቃ ሳይሞሉ ከቀሩ ከጨረታው /ከውድድሩ ውድቅ ይሆናሉ፡፡

13. አሸናፊ የሆነ ተጫራች ያሸነፋቸውን እቃዎች ቦታው ድረስ ማለትም //አስ/ ገንዘብ /ቤት ድረስ በማምጣት አስረክቦ ሃሳቡን እራሱ ማወራረድ ይኖርበታል፡፡

14. በባለሙያ መታየት ያለባቸው እቃዎች /ቤቱ ባስቀመጠው ባለሙያ መሰረት ጥራታቸው ተረጋግጦ ገቢ ይሆናል፡፡

15. ተጫራቾች ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በሰ//አስ//// አስ///የስ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 3 በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር0334401040/41 በመደወል ማግኘት ይችላሉ

የሰቆጣ ከተማ አስ/ ገንዘብ /ቤት

Save Tender