የቀጨኔ ደብረ ሰላም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም በመደበኛ እና ከውስጥ ገቢ በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማስጠገን ይፈልጋል፡፡
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር-001/2017
የቀጨኔ ደብረ ሰላም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም በመደበኛ እና ከውስጥ ገቢ በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማስጠገን ይፈልጋል፡፡
1. የሠራተኞች የደንብ ልብስ (ሎት 1)፤
2. የቢሮ እቃዎች (ሎት 02)፤
3. አላቂ የትምህርት እቃዎች (ሎት 03)፤
4. የዕዳት እቃዎች (ሎት 04)፤
5. የጥገና ዕቃዎች (ሎት 05)
6. ቋሚ ዕቃዎች (ሎት 06)
7. የህትመት ዕቃዎች (ሎት ዐ7)፤
8. የማሽነሪ ጥገና (ሎት 08)፤
9. መፅሐፍት(ሎት 09)፤
10. የመኪና ኪራይ (ሎት10)
11. የመኪና ጥገና (ሎት11)፤
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቶች ከዚህ በታች በተገለጸዉ መሰረት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡
1. በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
2. ከብር 50,000 ሺህ በላይ ለሚወዳደሩ የተጨማሪ ዕሴት ታከስ ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ 10. ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
3. የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
4. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
5. ማናቸውም ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀመሮ ባሉት 10/አስር ተከታታይየሥራ ቀናት የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ/ ብር ብቻ በመከፈል የጨረታውን ሰነድ በሥራ ሰዓት በፋይናንስ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
6. ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሰረት የሚውዳደሩበት ዋጋ ኮፒ እና ኦርጅናል በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት በሥራ ስርሰዓት በተጠቀሰው ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
7. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ዕቃዎች ከጨረታው መከፈቻ ቀን በፊት ናሙናዎችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ናሙና ያልቀረበ ዕቃ የማይወዳደር ሲሆን ግን የተሟላ ናሙና በአካል ማቅረብ
የማይችሉ ሲሆንና የማይችሉበትን ምክንያት የመንግሥት መሥሪያ ቤቱ ሲቀበለው ስለናሙናው ያላቸውን መረጃ በፎቶ ግራፍ መልከ ማቅረብ እንዲችሉ ሊፈቅድ ይችላል፡፡
8. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት የሥራ ቀን በአስረኛው ቀን በ10፡30 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስራ አንደኛው ቀን በ2፡30 ሰዓት በቀጨኔ ደብረ ሰላም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በፋይናንስና ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ውስጥ ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ ማቅረብ አለባቸው/ለዓመቱ ግዥ የተያዘ በጀት መሰረት በማድረግ ለደንብ ልብስ=12000' ለቢሮ ዕቃዎች 17000' ለትምህርት ዕቃዎች-7200' ቋሚ ዕቃዎች =9221.12' ለጥገና ዕቃዎች 2000/ ህትመት=1000ብር/መጽሐፍት=600/ለፅዳት እቃዎች/15000//ማሽነሪ ፅገና፤2000/የመኪና ኪራይ፤500/የመኪና ጥገና፤5000 ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
9. ጨረታው ከተዘጋ በኃላ የሚመጣ የጨረታ ማስከበሪያም ሆነ ማንኛውም ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
10. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
11. አሸናፊ ድርጅት ያሸነፋቸውን ዕቃዎች በራሱ ትራንስፖርት ት/ቤቱ ንብረት ከፍል ድረስ ማስረከብ ይኖርበታል ::
12. መሥሪያ ቤቱ የጠቅላላ የዕቃው ብዛት ላይ 20% መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል፡፡
13. ውል ከተዋዋሉ በኋላ ከአንድ እቃ ላይ 25% መጨመር ይቻላል፡፡
14. ጥቃቅን እና አነስተኛ ተጫራቾች አምራች በሆኑበት የሥራ ዘርፍ ብቻ መወዳደር ይኖርባቸዋል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፦ ከቀጨኔ መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን ከፍ ብሎ ከኢትዮ ሴራሚክ ዝቅ ብሎ መርሲ ኬር ጤና ጣቢያ ፊትለፊት
ስልክ ቁጥር፡- 011-1-57-45-52/ 011-1-56-76-65/ 011-8-69-61-70 በቀጨኔ ደብረ ሰላም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በፋይናንስና ግዥና ንብረት አስተዳደር በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡
አድራሻ፦ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 የቀጨኔ ደብረ ሰላም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከቀጨኔ መድኃኒዓለም ቤተከርስቲያን 200 ሜትር ገባ ብሎ፡ _
በአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ት/ቢሮ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የቀጨኔ ደብረ ሰላም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት
