Tender Detail

Tender Details


በማ/ኢ/ክ/መንግስት በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለአገልግሎት የሚያስፈልጉትን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ለቢሮ መገልገያ የሚሆኑ ዕቃዎችን ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በማ///መንግስት በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ //ቤት 2018 በጀት ዓመት ለአገልግሎት የሚያስፈልጉትን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ለቢሮ መገልገያ የሚሆኑ ዕቃዎችን ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የሚፈለጉ የዕቃ ዓይነቶች

  1. ላቂ የቢሮ ስቴሽነሪዎች
  2. የመኪና ጎማ
  3. የተለያዩ የኤሌክትሮኒ ዕቃዎች
  4. ኢምፖርትድ ፈርኒቸር
  5. የውሃ ዕቃ
  6. የግንባታ ዕቃ
  7. የሞተር ሳይ መለዋወጫ ዕቃ
  8. የደንብ ልብስ

በመሆኑም ተጫራች ድርጅቶች

  • በተሰማሩበት ዘርፍ ሕጋዊና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢና ቲን ነምበር ማቅረብ የሚችሉ፣
  • የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣
  • የአቅራቢነት የምስ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችሉ ማንኛውም ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ለእያንዳንዱ የማይመለስ 100 ብር በመፈል የጨረታውን ሰነድ ከአ/////ቤት ቢሮ ቁጥር 10 በመውሰድና በመሙላት መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ እንዲሁም ተጫራች ድርጅቶች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ሲፒኦ ለተራ ቁጥር 123456 እና 7 ለእያንዳንዳቸው 5,000 (አምስት ሺህ ብር) ለተራ ቁጥር 8 3,000 (ሦስት ሺህ ብር) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡በመሆኑም ጨረታው የሚከፈተው ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት 15ኛው ቀን በኋላ ባለው የሥራ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት /ባልተገኙበት/ ከቀኑ 600 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 800 ሰዓት በቢሮ ቁጥር 10 ይከፈታል፡፡

በተጨማሪም ተጫራቶች ለእያንዳንዱ ሰነድ መንት አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

ማሳሰቢያ፡- /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

መረጃ:- 0910154943 ወይም 0917010309

 

የአልቾ ውሪሮ ወረዳ //ቤት

 

Save Tender