Tender Detail

Tender Details


በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ የቦሌ ወረገኑ ቅደመ አንደኛ ፣አንደኛ እና የመጀ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


1 ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር 001/2018

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ /ከተማ የቦሌ ወረገኑ ቅደመ አንደኛ ፣አንደኛ እና የመጀ///ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት፡-

ተ.ቁ

የሎት ዝርዝር

የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ብር

1

ደንብ ልብስ

20,000 (ሃያ ሺህ ብር ብቻ)

2

አላቂ የፅዳት እቃዎች

20,000 (ሃያ ሺህ ብር ብቻ)

3

አላቂ የቢሮ እቃዎች

20,000 (ሃያ ሺህ ብር ብቻ)

4

ቋሚ እቃዎች መግዣ

20,000 (ሃያ ሺህ ብር ብቻ)

5

ለኤሌክትሮኒከስ እቃዎች

20,000 (ሃያ ሺህ ብር ብቻ)

6

የትምህርት እቃዎች

10,000 (አስር ሺህ ብር ብቻ)

7

የስፖርት ትጥቅ

20,000 (ሃያ ሺህ ብር ብቻ)

8

የህክምና እቃዎች

10,000 (አስር ሺህ ብር ብቻ)

9

ለህትመት

10,000 (አስር ሺህ ብር ብቻ)

10

ልዩ ልዩ መሳሪያዎች

10,000 (አስር ሺህ ብር ብቻ)

11

ፕላንት ማሽነሪ ጥገና

5,000 (አምስት ሺህ ብር ብቻ)

12

ቋሚ እቃዎች ጥገና

5,000 (አምስት ሺህ ብር ብቻ)

13

የጭነት አገልግሎት

5,000 (አምስት ሺህ ብር ብቻ)

14

የጉዞ አገልግሎት

5,000 (አምስት ሺህ ብር ብቻ)

 

እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት በጨረታው ማሳተፍ የሚፈልጉ ሕጋዊ ተጫራቶች የሚከተሉት መሰፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡

1. ተጫራቶች በዘርፉ የተሰማሩበት ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር መክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2.በገንዘብና በኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአቅራቢነት የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

3. 2018 . ታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡

4. የተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

5. የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በየሎቱ የማይመለስ ብር100.00/አንድ መቶ ብር በመክፈል የተዘጋጀውን ሰነድ ከተቋሙ ቢሮ ቁጥር 3 እየቀረቡ መግዛት ይቻላል።

6. ተጫራቶች ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር /10/ተከታታይ የሥራ ቀናት 30 ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 3 ድረስ በመምጣት ዋጋው የተሞላበት የጨረታውን ሰነድዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ለየብቻው በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

7.የጨረታው ሳጥን በ10ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ላይ ይታሸጋል። በቀጣይ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተጠቀሰው 4፡00 ሰዓት ተጫራቶች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

8.ተጫራቶች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከላይ የተጠቀሰውን ብር ከባንከ በተረጋገጠ /CPO/ ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

9. ተጫራቶች ጨረታውን ከመከፈቱ በፊት ለሚወዳደሩበት ናሙና ለሚቀረብባቸው እቃዎች ናሙና ለሚቀረብባቸው እቃዎች ማቅረብ አለባቸው። ናሙና የማይቀረብባቸው ቋሚ እቃዎች መስሪያ ቤቱ ባቀረበው ስፔሲፊኬሽን መሰረት ማቅረብ አለባቸው።

10. የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈውን እቃ 10% ከባንክ የተረጋገጠ CPO ማሰያዝ አለበት።

11. የጨረታ አሸናፊ ድርጅት የአሸናፊውን እቃ በራሱ ትራንስፖርት ቦሌ ወረገኑ ቅደመ አንደኛ እና የመጀ/ደ/ት/ቤት ማቅረብ ይኖርበታል።

12. መ/ቤቱ ለጨረታ ከቀረበው እቃ እስከ 25% የመቀነስም ሆነ የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው።

13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል ለመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር፡- 0118669955

አድራሻ ከጎሮ አደባባይ ወደ ቱሉ ድምቱ የሚወስድ መንገድ ወደ ቀኝ 2 ኪሎ ሜትርላይ ይገኛል

በቦሌ ክ/ከተማ የቦሴ ወረገኑ ቅደመ ስንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት

Save Tender