Tender Detail

Tender Details


የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ጃ/አ//ት/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለአንደኛ ዙር ግዥ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሎት1 የጽሕፈት እቃዎች : ሎት 2 የዕዳት እቃ፤ ሎት 3 የኤሌክትሮኒክስ እታ፡ ሎት 4 ፈርኒቸር እቃዎች፣ ሎት 5.የሕንፃ መሳሪያ ፣ ሎት 6 የደንብ ልብስ ፣ ሎት 7 የ ስፖርት ትጥቅ ፣ ሎት 8 የህትመት ፣ ሎት 9 የኤሌክትሮኒከስ ጥገና ፣ሎት 10 የህከምና እቃ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018

የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ጃ/አ//ት/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለአንደኛ ዙር ግዥ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሎት1 የጽሕፈት እቃዎች : ሎት 2 የዕዳት እቃ፤ ሎት 3 የኤሌክትሮኒክስ እታ፡ ሎት 4 ፈርኒቸር እቃዎች፣ ሎት 5.የሕንፃ መሳሪያ ፣ ሎት 6 የደንብ ልብስ ፣ ሎት 7 የ ስፖርት ትጥቅ ፣ ሎት 8 የህትመት ፣ ሎት 9 የኤሌክትሮኒከስ ጥገና ፣ሎት 10 የህከምና እቃ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ፡-

1. በዘርፉ የተሰማራችሁ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድና ቲን ነበር

2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ

3. እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ አቅራቢዎች

4. ተጫራቾችን ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ በባንከ የተረገጠ CPO ማቅረብ አለባቸው፡፡

ሎት ቁጥር የሎት ዝርዝር የተጠቀሰው የጨረታ ማስረከብያ የኢትየጵያ ብር

ሎት 1 የጽሕፈት እቃዎች

3000 ብር

ሎት 2 የፅዳት እቃ

2000 ብር

ሎት 3 የኤሌክትሮኒክስ እቃ

4000 ብር

ሎት 4 ፈርኒቸር እቃዎች

3000 ብር

ሎት 5 የሕንፃ መሳሪያ

2000 ብር

ሎት 6 የደንብ ልብስ

2000 ብር

ሎት 7 የስፖርት ትጥቅ

2000 ብር

ሎት 8 የህትመት

2000 ብር

ሎት 9 የኤሌክትሮኒክስ ጥገና

2000 ብር

ሎት 10 የህክምና እቃ

2000 ብር

 

5. ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በ10/አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በቦሌ ክ/ከ ወ12 ጃራ አባ ገዳ ቅመ እና የ/መ/ደ/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 02 የጨረታ ሰነድ በመግዛት ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ማስገባት ይችላሉ፡፡

6. የጨረታ ሰነድ ብር በእያንዳንዱ ሎት 100 አንድ መቶ ብር /በመከፈል መግዛት ይችላሉ፡፡

7. ጨረታው በ10 ኛው ቀን ልክ 11፡00 ሰዓት ይዘጋና በ11ኛው ቀን 4፡30 ተጫራቾች ወይም

ሕጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

8. 11ኛው ቀን ቅዳሜና እሑድ እንዲሁም በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡

9. መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

10, የጨረታው ሰነድ ሙሉ በሙሉ በታሸገ ፖስታና ዋና ቅጅ ተበለው ሥልጣን ባለው አካል መፈረም እና የድርጅቱ ማህተም መደረግ አለበት ፡

11. ተጫራቾች ከላይ የተዘረዘሩትን ሰነዶች ከፊትም ከጀርባም ኮፒ ማድረግ፤ ተጫራቾች ናሙና

በእቃ ወይም በፎቶ የተደገፈ ማስረጃ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

አድራሻ ፡- ቦሌ ክ/ከተማ የወረዳ 12 የጃራ አባ ገዳ/ቅ/መ/የ/መ/ደ/ት/ቤት ልዩ ቦታው ከሳሪስ አቦ ወደ ቡልቡላ ኮንዶሚኒየም ቤቶች በሚወስደው መንገድ መሻገሪያ አስፓልት ዳር ገባ ብሎ ነው።

ለበለጠ መረጃ ስልክ 0118889564

  • ተጫራቾች ጨረታውን ማሸነፋቸው ከተገለፀ በኃላ የውል ማስረከቢያ 10% ገንዘብ በባንክ

የተረጋገጠ ቼክ ወይም CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

  • የጨረታው ሰነድ የሚዘጋጀው በአማርኛ ነው::
  • መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የጠበቀ ነው፡፡
  • አቅራቢዎች ሲወዳደሩ የተጠቀሱትን ናሙናዎች ሙሉ ለሙሉ ማቅረብ ይኖርባችኋል፤ ናሙና ያላቀረበ ተጫራች መወዳደር አይችልም፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ

12 ት/ጽ/ቤት የጃ/አ/ገ/ቅ/አ/አ/ እና መካ/ደ/ት/ቤት

Save Tender