Tender Detail

Tender Details


በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ለአቡነ ባስልዮስ የቅ/የመ/ጀ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የስራ ዘመን ለፅዳትና ንፅህና መስጫ መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ አላቂ ዕቃዎች፣ የትምህርት መሳሪያዎች፣ የህከምና እቃዎች፣ ህትመት፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የጥገና እቃዎችን፣ የፕላን ማሽነሪ እቃዎች፣ የህንፃ ቁሳቁስ ተገጣጣሚዎች፣ የልማትና የጥገና ስራዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

በኮልፌ ቀራንዮ /ከተማ ለአቡነ ባስልዮስ የቅ/የመ////ቤት 2018 . የስራ ዘመን ለፅዳትና ንፅህና መስጫ መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ አላቂ ዕቃዎች፣ የትምህርት መሳሪያዎች፣ የህከምና እቃዎች፣ ህትመት፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የጥገና እቃዎችን፣ የፕላን ማሽነሪ እቃዎች፣ የህንፃ ቁሳቁስ ተገጣጣሚዎች፣ የልማትና የጥገና ስራዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል

ሎት

የእቃው አይነት

ሎት1

የደንብ ልብስ

ሎት2

አላቂ የቢሮ እቃዎች

ሎት3

አላቂ የትምህርት መሳሪያዎች

ሎት4

አላቂ የፅዳት እቃዎች

ሎት5

አላቂ የህከምና እቃዎች

ሎት6

ለህንፃ ለቁሳቁስ ለተገጣጣሚ እድሳትና ጥገና

ሎት7

ህትመት

ሎት8

ለፕላን ማሽነሪ ዕድሳትና ጥገና

ሎት9

ለህንፃ ለቁሳቁስ ለተገጣጣሚ መግዣ

ሎት10

ለፕላንት ማሽነሪ መሳሪያ መግዣ

ሎት11

ለህንፃ ለቁሳቁስ ለተገጣጣሚ እድሳትና ጥገና

ሎት12

 

መሰረተልማት

በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች አሟልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡

  • በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር ለመከፈላቸው ማስረጃ የሚያቀርቡ
  • በገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር (በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ ድረ -ገፅ ላይ የተመዘገቡበትን የአቅራቢነት ኮፒ)
  • በጨረታው ለመሳተፍ የሚችሉ መሆኑን ከኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ወይም ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት የድጋፍ ደብዳቤ ከበላይ ሀላፊ የተፈረመ የሚያቀርቡ
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በት/ቤቱ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 7 መውሰድ ይችላሉ፡፡ ጨረታው 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆይና በ11ኛው ቀን ጠዋት 400 ሰዓት ታሽጎ 430 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዡ/ ሎት/ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ የተገለፁትን የገንዘብ መጠን ጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ማቅረብ አለባቸው

ሎት

የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር (CPO)

ሎት1

15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ ብር)

ሎት2

15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ ብር)

ሎት3

10,000.00(አስር ሺህ ብር)

ሎት4

10,000.00(አስር ሺህ ብር)

ሎት5

5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)

ሎት6

15.000.00 (አስራ አምስት ሺህ ብር)

ሎት7

5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)

ሎት8

15.000.00 (አስራ አምስት ሺህ ብር)

ሎት9

20,000 (ሃያ ሺህ ብር)

ሎት10

25,000 (ሃያ አምስት ሺህ ብር )

ሎት11

25,000 (ሃያ አምስት ሺህ ብር)

 

ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡

2. ተጫራቾች የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈፀም ቃል የሚገቡበትን ፎርማት በመሙላት የተጫራቹን ድርጅት ፊርማና ማህተም በማድረግ ማቅረብ አለባቸው፡፡

3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ በሰንጠረዡ በተጠቀሰው የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የእቃውን ዋጋ ቫትን ጨምሮ በመግለፅ በቢሮ ቁጥር 7 ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡

4. ጨረታው ከላይ በተገለፀው የመክፈቻ ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ አዳራሽ ከፍል ይከፈታል፡፡

5. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ///ከተማ አቡነ ባስልዮስ የቅ/የመ////ቤት ወይም በተለምዶ ቆሼ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0118342219 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

በኮልፌ ቀራንዮ /ከተማ አቡነ ባስልዮስ የቅ/የመ////ቤት

Save Tender