በቂርቆስ ክ/ከተማ የዋ/ቅ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የጥገና ሥራዎችና ለአገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በቂርቆስ ክ/ከተማ የዋ/ቅ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የጥገና ሥራዎችና ለአገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- የደንብ
- አላቂ የቢሮ ዕቃዎች
- ህትመት
- አላቂ የህክምና ዕቃዎች
- አላቂ የት/ት ዕቃዎች
- አላቂ የፅዳት ዕቃዎች
- ልዩ ልዩ መሳሪዎች መጽሐፍፎች
- ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች
- ጥገና ዕድሳት ሥራዎች
ከህጋዊ አቅራቢዎች ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እንፈልጋለን መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተለውን መስፈርቶች ሟሟላት አለባቸው
- በጨረታው በጥቃቅን አነስተኛ የተደራጀ ሆነው የዕድገት ደረጃቸው አነስተኛ ታዳጊ መሆን ይጠበቅባቸዋል። ከሚመለከተው ክፍል ደብዳቤ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የሀገር ውስጥ ግብር አጠናቀው የከፈሉ መሆን እና ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ
- Tin ነበር ማቅረብ የሚችል
- ቫት ተመዝገቢነት ማቅረብ የሚችል
- የንግድ ምዝገባ ማቅረብ የሚችል
- የፌዴራል የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል
- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፍቃድ ቁጥጥር ባለስልጣን የተሰጠ ማቅረብ የሚችል
- የአቅረቢነት ዝርዝር ውስጥ ያሉ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
- ከሁለት አመት ወዲህ ሁለት አመት ያልሞላው የስራ ልምድ ቢያንስ አምስት ቦታ የሰሩበት የተሟላ የስራ ልምድ ኮፒና ኦርጅናል ማቅረብ የሚችል
- የጨረታ ማስከበሪያ 20,000 ሃያ ሺ ብር በባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም በመስሪያ ቤታችን የውስጥ ገቢ አካውንት ያስገባበትን ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው ዋስትና ማስከበሪያ 20,000 ብቻ ለግንባታ ተጫራቾች ብቻ ይመለከታል
- ተጫራቾች የአሸነፉበትን የጥገና ሥራ ክፍያ የሚከፈላቸው ሥራውን ሰርተው ሲያጠናቅቁ ነው።
- ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል በእያንዳንዱ ኮድ የሚመለስ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /CPO/ 10,000 (አስር ሺ ብር) ማቅረብ ይኖርቦታል፡፡
- ለጨረታ ሰነድ ሽያጭ የማይመለስ 200 ሁለት መቶ ብር በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በዋልያ የመጀ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 1 (አንድ) በግንባር በማቅረብ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን እቃ ናሙና ጨረታውን ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባችኋል ናሙና ለማይቀረብላቸው ዕቃዎች ፎቶ መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ሰነዱን ኮፒና ኦርጅናል በመለየት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በተለየዩ አሽገው ሲያምጡ CPO ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡበትን የዋጋ ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ ከነቫቱ በግልፅ ሞልተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 10ኛው የሥራ ቀን 11፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀ ሣጥን ቢሮ ቁጥር 1 ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት 10ኛው ቀን በዓል ከሆነ በቀጣዩ ቀናት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች (ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡
- የጨረታ አሸናፊ የውል ማስከበሪያ ያሸነፈበትን ዕቃ የጠቅላላ ዋጋን 10 ፐርሰንት ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (CPO) ማስያዝ
- ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ከቂርቆስ ቤ/ክርስቲያን ዝቅ ብሎ
ስልክ ቁጥር፡- 011-4-67-27-36
በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር ት/ቢሮ በቂርቆስ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት የዋልያ ቅ/ አ/መ/ደ/ት/ቤት
