Tender Detail

Tender Details


የለገ ጣፎ ለገ ዳዲ ክ/ከ/ወረዳ ፍርድ ቤት በ2018 የበጀት አመት የተለየዩ የደንብ ልብስ፤ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች (ፈርኒቸር)፤ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና የመሳሰሉት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

የግዢ ጨረታ ቁጥር 001/2018 / መመሪያ

 

የለ ጣፎ ለገ ዳዲ //ወረዳ ፍርድ ቤት 2018 የበጀት አመት የተለየዩ የደንብ ልብስ፤ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች (ፈርኒቸር) የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና የመሳሰሉት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተገለፁትን መመሪያ መሠረት ተጫራ ይህንን የጨረታ መመሪያ አክብረው እንዲካፈሉ እናሳውቃለን፡፡

  1. ተጫራቾች በጨረታ ለመካፈል ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፋሉ፤ የንግድ ምዝገባ ምስ ወረቀት ያላቸው፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) እና የቲን ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ወይም በሌላም በሚመለከታቸው ፈቃድ ሰጪ አካላት አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ያላቸው
  3. ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታው ሰነድ ላይ የተገለጹትን ማንኛውንም ሁኔታ መለወጥ ወይም ማሻሻል ወይም ጨረታውን ትቻለው ማለት አይችልም፡፡
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር ብቻ) በባን በተመሰከረለት (CPO) ማስያዝ አለባቸው።
  5. አሸናፊዎች በሚገቡት ውል መሰረት ለመፈጸም ለውል ማስከበሪያ ያሸነፉትን ጠቅላለ ዋጋ 10% (አስር በመቶ) ወይም (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ መስከረም 26 ቀን 2018 . ከቀኑ 1030 ሰዓት ድረስ በለገ ጣፎ ለገ ዳዲ //ወረዳ ፍርድ ቤት ፋይናንስ ቢሮ በመቅረብ የማይመለስ 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ ለለገ ጣፎ ለገ ዳዲ //ወረዳ ፍርድ ቤት በመፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  7. ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣ ጀምሮ እስከ መስከረም 27 ቀን 2017 / ከጠዋቱ 230 እስከ ከቀኑ 630 ሰዓት በመስሪያ ቤቱ ቅጥር ግቢ በመቅረብ ለዚህ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 630 ታሽጎ 800 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ለለገ ጣፎ ለገ ዳዲ //ወረዳ ፍርድ ቤት ፋይናንስ ቢሮ ይከፈታል፡፡ ሆኖም ባለቤቱ ወይም ህጋዊ ወኪሉ ባልተገኙበትም ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ህጋዊ ውክልና የሌለው ሰው ምንም ዓይነት ጥያቄ ወይም ሀሳብ ማቅረብ አይችልም፡፡
  8. የጨረታ ሰነዱ በሰዓቱ በጨረታ ሣጥን ውስጥ ካልገባ ተቀባይነት የለውም፡፡
  9. የጨረታው ሠነድ አርጅናልና ኮፒው ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስግባት አለበት፡፡
  10. የጥቃቅንና አነስተኛ ማይክሮ ኢንተርፕራይዝ ለውድድር የሚቀርቡት የዘመኑን ሂሳብ ኦዲት አስደርገው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
  11. የጥቃቅንና አነስተኛ ማይ ኢንተርፕራይዝ የጨረታ ማስከበሪ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር ብቻ) በባንክ በተመሰከረለት (CPO) ማስያዝ አለባቸው ሆኖም ከመ/ቤቱ ጋር ውል ይፈራረማሉ፡፡
  12. ፍርድ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ለበለጠ መረጃ 0116682321/0910922604/0933723568

 

ጣፎ ለገ ዳዲ //ወረዳ ፍርድ ቤት

 

Save Tender